ኢትዮጵያ እየተከለች ነው፡፡


የፀና ዲፕሎሲያዊ ልህቀት በሉአላዊት ኢትዮጵያ ታኅሣሥ 8/ 2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዓለም ጥንታዊት ሀገር የላቀ ክብር የሰጡኝ ታላቅ የኒሻን ክብር፣ ከኢትዮጵያ ህዝብ የተበረከተልኝ እዉቅናና ሽልማት እንደሆነ እገነዘባለሁ፡፡ ይህንን የክብር እዉቅናና ስጦታ በብዙ ሰብአዊነት እና የሕንድ ህዝብ ምስጋና አድርጌ እቀበላለሁ፡፡ ሽልማቱም የተሰጠዉ የሁለቱን ወዳጃዊ አጋርነታችንን የቀረጹ እና ትልቅ ድርሻ ላበረከቱ ስፍር ቁጥር ለሌላቸው ሕንዳውያን…
ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመትን በጉጉት ይጠብቃሉ፤ ጋራ ሸንተረሩም የዚህ አዲስ ዓመት ጠባቂ ይመስል ኩልል ባለ ንጹሕ የምንጭ ውኃ ፏፏቴ፣ በልዩ ልዩ ኅብረ ቀለማት አበቦች ይዋባሉ፡፡ አዲስ ዓመታችን ዐዳዲስ ዕቅዶችን መተግበር የምንጀምርበት፣ ተነፋፍቀዉ የከረሙ ተማሪዎችና መምህራን በጉጉት የሚገናኙበት፣ በመኸር የተዘራዉ የሚያሸትበት፣ ዐዲስ ተስፋና ጉጉት የሚፈነጥቅበት ነው፤ ለዚህም ነው በላቀ ጉጉት የሚጠበቀው፡፡የተጠናቀቀዉ 2016 ዓ.ም በፈተናዎች ውስጥ…
Post Views: 51
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ (ዶ.ር) በአንድ ጀንበር #600_ሚሊየን_ችግኝ ተከላ መረሃ ግብር ላይ አሻራቸዉን አሳረፉ። Post Views: 244
ታላቋ አፍሪካችን ለመጀመሪያ ጊዜ ታሪኳን በራሷ ብዕርና ድምፅ ለመጻፍ የገበየችበትን የፓን-አፍሪካ የሚዲያ ሽልማት (AMA) ለማስተናገድ የተመረጠችው አፍሪካዊት መዲናችን አዲስ አበባ፣ የላቀ ሃላፊነቷን በብቃት እየተወጣች ትገኛለች። በመላ አፍሪካ ርዕሰ ከተሞች መካከል፣ ለዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲና የጋራ አህጉራዊ ተቋማት ማዕከል በሆነችው ምድራችን፣ ይህን ታላቅ የሚዲያ መድረክ ማስተናገድ ታላቅ ኩራት ነው። የአፍሪካ ሕብረት መናኸሪያ፣ የዲፕሎማሲና የዓለም አቀፍ መድረኮች ማዕከል…
Post Views: 43