#ኢትዮጵያ_በዚህ_ሳምንት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
በርካታ ሃገራዊና ዓለም አቀፋዊ ፈተናዎች ቢያጋጥሙም በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ በባለፉት ስድስት ወራት ውጤታማ ሥራዎችን ለመስራት መቻሉንም አንስተዋል። ይህንን ለማሳካት ለደከሙ የዘርፉ ተዋንያን በሙሉም ምስጋናቸውን አቅርበዋል። የፌዴራልና የክልል የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ተቋማት የግማሽ አመት የጋራ ጉባኤ ዛሬ በአዳማ ከተማ ተጀምሯል። በኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ በልማት፣ በመልካም አስተዳደርና በሰላም አጀንዳዎች ዙሪያ የጋራ መግባባት ለመፍጠር የተሰራው…
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ የዩኒቨርሲቲው የቀድሞ ተማሪ የሆኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “የምሁራን ሚና ለሀገራዊ ብልጽግና” በሚል ርዕስ የጥናታዊ ጽሁፍ እያቀረቡ ይገኛሉ። የአካዳሚያዊ አመራሮችና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ገለጻው እየተሰጠ ይገኛል። የዛሬው መርሃ ግብር 75ኛ ዓመት በዓሉን ለማክበር ላለፉት ሳምንታት ሲደረጉ የነበሩ ተከታታይ ገለጻዎች እና ፕሮግራሞች ማጠቃለያ ነው። #PMOEthiopia…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 51
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች Post Views: 26
• መሰረተ-ልማት- የ5G እና የ4G ሽፋን መስፋፋት።• የዲጂታል መሳሪያዎች- ስማርት ስልኮችን በሀገር ውስጥ መገጣጠም።• ዲጂታል መንግስት- በመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት 2260 አገልግሎቶች በአንድ ቋት መደራጀት፣ ዲጂታል ክፍያዎች፣ የፍትህ ተደራሽ ስማርት ችሎት እና ዲጂታል ፖሊስ።• ዲጂታል ክህሎት-5 ሚሊዮን ኮደሮች ስልጠና፣ ትምህርት ቤቶችን በኢንተርኔት (SchoolNet)፣ በሶስተኛ ዲግሪ (PhD) ደረጃ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ምርምር እና ስታርት አፖችን…
ዛሬ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱልልታ ወረዳ በ2,150 ሄክታር መሬት ላይ የለማ የስንዴ ማሳን ተዘዋውረን ተመልክተናል። Post Views: 27