እንግዳ ተቀባይ ሀገራችን ኢትዮጵያ የአለም መሪዎችን በፍጥነት በመለወጥ ላይ ወዳለችው መዲናዋ መቀበሏን ቀጥላለች።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በታደሰው እና የቅርስ ሀብቱ ለእይታ በቀረበበት ብሔራዊ ቤተመንግሥት የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን ተቀብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በታደሰው እና የቅርስ ሀብቱ ለእይታ በቀረበበት ብሔራዊ ቤተመንግሥት የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን ተቀብለዋል።
ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈጻሚ የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ #PMOEthiopia Post Views: 32
በመድረኩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል ምላሸና ማብራሪያ የሰጡባቸው ጉዳዮች በአጭሩ እንደሚከተለው ተዘጋጀተዋል፡፡ ከለውጡ በኋላ የተደረገውን የሰላም ጥሪ ለሁሉም የፖለቲካ ታርቲዎች ምንም አይነት ልዩነት ሳይኖር በተመሳሳይ መልኩ መደረጉን አንስተው፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በሰላም በዲሞክራሲ እና በድርድር፤ በኃሳብ በመትጋት እንጂ በአፈ ሙዝ (በጠመንጃ) ስልጣ እንደማይያዝ በማብራራት፡፡ በአማራ ክልል በተደረገ ህዝባዊ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እስካሁን የ231 ዜጎችን ሕይወት እንደቀጠፈ በተረጋገጠው የጎፋ ዞን የመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ቤተሰቦችና ማኅበረሰብ በአካል ለማፅናናት በስፍራው ተገኝተዋል። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር። እና ክብርት ቀዳማዊት እመቤት ከቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ፣ ከቀድሞ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ እንዲሁም ከሌሎች ከፍተኛ የፌደራል መንግሥት አመራሮች ጋር…
በኢትዮጵያ በመከናወን ላይ ያሉ የመኖሪያ ቤት ልማት ሥራዎች በቤተሰብ ደረጃ ደህንነታቸው የተጠበቀ፣ ዘላቂ እና አስተማማኝ መኖሪያዎችን በማስፋት የኑሮ ሁኔታን በማሻሻል ላይ ይገኛሉ ምንም እንኳን የመኖሪያ ቤት ፍላጎት አሁንም ከፍተኛ ቢሆንም፥ የኢትዮጵያ መንግሥት መደበኛ የቤት አቅርቦትን ከማህበራዊ ድጋፍ ጋር በማቀናጀት ሰፊ ስራዎችን እየከወነ ይገኛል። ቀጣይነት ካላቸው የከተማ እና የህብረተሰብ ተኮር የቤት ልማት መርሃ ግብሮች በተጨማሪ፤ ዓመታዊው…
የክላስተር እርሻ አነስተኛ ይዞታ ያላቸው አርሶ አደሮች በመደመር ዕሳቤ ተባብረው ምድራቸውን ወደ ልምላሜ፣ ምርታቸው ደግሞ ወደ ሀገር ተስፋ የሚቀይሩበት የብልጽግና መንገድ ነው። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 17
ንግድን ለማቀላጠፍና ኢኮኖሚያዊ እድገትን ለመደገፍ የመንገድ አውታሯን በንቃት እያስፋፋችና እያሻሻለች ትገኛለች። አሁን ላይ እየተከናወኑ ያሉ ጥረቶች ትኩረት የሚያደርጉት አዳዲስ አውራ ጎዳናዎችን እንዲሁም የገጠር እና የከተማ መንገዶችን በመገንባት በተጨማሪም ነባር መንገዶችን በማዘመን የጉዞ ጊዜን ለማሰጠር፣ ደህንነትን ለማሻሻልና የትራንስፖርት ወጪን ለመቀነስ ነው። እነዚህ ተግባራት የትምህርት፣ የጤና፣ የገበያ አገልግሎቶችን ተደራሽነት ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት ከማሳደጋቸውም በላይ ለኢንዱስትሪ፣ ለግብርና እና…