Similar Posts
ለመላው ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!
ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመትን በጉጉት ይጠብቃሉ፤ ጋራ ሸንተረሩም የዚህ አዲስ ዓመት ጠባቂ ይመስል ኩልል ባለ ንጹሕ የምንጭ ውኃ ፏፏቴ፣ በልዩ ልዩ ኅብረ ቀለማት አበቦች ይዋባሉ፡፡ አዲስ ዓመታችን ዐዳዲስ ዕቅዶችን መተግበር የምንጀምርበት፣ ተነፋፍቀዉ የከረሙ ተማሪዎችና መምህራን በጉጉት የሚገናኙበት፣ በመኸር የተዘራዉ የሚያሸትበት፣ ዐዲስ ተስፋና ጉጉት የሚፈነጥቅበት ነው፤ ለዚህም ነው በላቀ ጉጉት የሚጠበቀው፡፡የተጠናቀቀዉ 2016 ዓ.ም በፈተናዎች ውስጥ…
በሰፊው መስክ ነፋሳት በጉልህ ድምጽ ይናገራሉ።
እኛም ሰማናቸው። ነገንም ሰራን። አይሻ ሁለት የነፋስ ኃይል ፕሮጀክት። #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 30
መንግሥት በመሬት መንሸራተት አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማዉን ጥልቅ ኀዘን ይገልጻል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ ከሰሞኑ ባጋጠመው የመሬት መንሸራተት አደጋ በሰው ህይወትና ንብረት ላይ በደረው ጉዳት የኢፌዴሪ መንግሥት የተሰማዉን ጥልቅ ኀዘን ይገልጻል፡፡ ለተጎጂ ቤተሰቦችና ወዳጅ ዘመዶችም መፅናናትን ይመኛል፡፡ ባጋጠመው አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ተጎጂዎች ለመታደግ፣ በናዳ ውስጥ የተቀበሩ ሰዎችን ለማፈላለግ፣ የነብስ አድን ሥራዎችን ለማከናወን እንዲሁም ጉዳት የደረሰባቸዉን ዜጎች መልሶ…
አዲሱ አውሮፕላን ማረፊያን በተመለከተ
አዲሱ አውሮፕላን ማረፊያ በዓመት ከ100 ሚሊዮን በላይ ተጓዦችን ማስተናገድ የሚችል ሲሆን፤ ይህም የኢትዮጵያ አየር መንገድን በአፍሪካ ትልቁ አየር መንገድ በቻ ሳይሆን ትልቁ የአውሮፕላን ማረፊያ ባለቤት ያደርገዋል። ለዚህ ግዙፍ የ10 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንትም ኢትዮጵያን በቀጣይነት የአፍሪካ የአቬሽን ማእከል ሆና እንድትቀጥል ያደርጋታል። Office of the Prime Minister-Ethiopia #የጠሚሩምላሾች #PMOEthiopia Post Views: 166
ኦሮሚያ
መንግስት የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የተለያዪ መሰረተ ልማቶችን የማስፋፋት እና ተደራሽ የማድረግ ስራዎችን በተገባደደዉ የበጀት አመት ሰፊ ትኩረት ሰጥቶ ሲሰራ ቆይቷል።በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በ2016 የበጀት ዓመት ዘርፈ ብዙ አገልግሎት የሚሰጡ ከ79 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 20,664 ፕሮጀክቶች ለምረቃ ተዘጋጅተዋል። ፕሮጀክቶቹ በክልል፣ በዞን እና በወረዳ ደረጃ በሁለት ዙር የሚመረቁ ይሆናል።እነዚህ ፕሮጀክቶች በዋናነት የህብረተሰቡን የዘመናት የመልማት…
በዲጂታል 2025 የተመዘገቡ የዲጂታል መሰረተ ልማቶችን የማስፋፋት
“ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ሰው ተኮርና ለሁሉም ሴክተሮች ትኩረት ተሰጥቶ የሚሰራበት ሲሆን በዲጂታል 2025 የተመዘገቡ የዲጂታል መሰረተ ልማቶችን የማስፋፋት ስራውን በተጨባጭ ውጤት የምናሳይበት ጭምር ነው። ስትራቴጂው በግልጽ የአስተዳደር ስርዓት፣ በሚለካ ውጤት እና በተጠያቂነት ላይ ተመስርቶ በቀጣይ አምስት ዓመታት ተግባራዊ ይሆናሉ። ለዚህ ደግሞ ሁሉም የሚመለከተው አካል የጋራ ርብርብ ማድረግ ይጠበቅበታል።” ሚሪያም አሊ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዲጂታል…



