አዲሱ አውሮፕላን ማረፊያን በተመለከተ
አዲሱ አውሮፕላን ማረፊያ በዓመት ከ100 ሚሊዮን በላይ ተጓዦችን ማስተናገድ የሚችል ሲሆን፤ ይህም የኢትዮጵያ አየር መንገድን በአፍሪካ ትልቁ አየር መንገድ በቻ ሳይሆን ትልቁ የአውሮፕላን ማረፊያ ባለቤት ያደርገዋል። ለዚህ ግዙፍ የ10 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንትም ኢትዮጵያን በቀጣይነት የአፍሪካ የአቬሽን ማእከል ሆና እንድትቀጥል ያደርጋታል።
አዲሱ አውሮፕላን ማረፊያ በዓመት ከ100 ሚሊዮን በላይ ተጓዦችን ማስተናገድ የሚችል ሲሆን፤ ይህም የኢትዮጵያ አየር መንገድን በአፍሪካ ትልቁ አየር መንገድ በቻ ሳይሆን ትልቁ የአውሮፕላን ማረፊያ ባለቤት ያደርገዋል። ለዚህ ግዙፍ የ10 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንትም ኢትዮጵያን በቀጣይነት የአፍሪካ የአቬሽን ማእከል ሆና እንድትቀጥል ያደርጋታል።
Office of the Prime Minister-Ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከኤንቢሲ ኢትዮጵያ (NBC Ethiopia) ጋር ያደረጉትን የአንድ ክፍል ልዩ ቃለ መጠይቅ ማክሰኞ ሰኔ 23 ቀን ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ በተለያዩ ሚዲያዎች ይጠብቁን። Post Views: 39
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት በፖርት ሱዳን ተገኝተዋል። ጉዞው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ለሱዳን መረጋጋት የሚያከናውኑት ጥረት ቀጣይ ርምጃ ነው።Office of the Prime Minister-Ethiopia Post Views: 292
#PMOEthiopia#EthiopiaDelivers See less Post Views: 51
አምራች ኢንዱስትሪዎች በአገሪቱ ኢኮኖሚ ውስጥ ያላቸው ሚና እየጨመረ ነው። ከውጭ ምንዛሬ ማግኘት በተጨማሪ፣ የንግድ ሚዛንን ለመጠበቅ እየረዱ ነው።በጨርቃ ጨርቅና አልባሳት፣ በቆዳ፣ በምግብ፣ በኤሌክትሮኒክስ እና በሶላር ሴል ዘርፎች የሚሰሩ ፋብሪካዎች የአገር ውስጥ ምርትን እየጨመሩ ሲሆን፣ በዚህም ከውጭ የሚገቡ ምርቶች እየቀነሱ ነው። መንግስት ለኢንዱስትሪዎች በመሠረተ ልማት፣ በፋይናንስ እና በአገልግሎት ያደረገው ድጋፍ ምርት እንዲጨምር አስችሏል። ይህም የአገር ውስጥ…
ኢትዮጵያ የብዝኃ ቋንቋ፣ ብዝኃ ባህልና ብዝኃ ማንነት ሃገር ናት፡፡ ብዝኃነት ለኢትዮጵያዊያን ተፈጥሯችን፣ ዉበታችንና የጥንካሬአችን ምንጭ ነው፡፡ ብዝኃ ማንነት ያለበት ሕዝቦች ሀገር መሆናችን ጸጋችን ነው፤ ብዝኃነት የኢትዮጵያ ተጨባጭ እዉነታና ውብትም ነው፡፡ በኢትዮጵያ ሀገረ-መንግሥት ግንባታ ሂደት አንድ ጠንካራ ሀገር ለመገንባት በርካታ መንገዶች ተሞክሯል፡፡ ነባሩንና ተፈጥሯችን የሆነውን ብዝኃ ማንነትን በአንድ ወጥ ማንነት ለመቀየር ብዙ ተለፍቶበታል፡፡ በፖሊሲና ተቋማዊ አሰራር…