የማኅበረሰብ ሚዲያዉ ብሔራዊ ጥቅሞችን ማስገንዘብ እና የወል ትርክትን ማስረጽ ላይ በትኩረት መሥራት እንደሚገባዉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስገነዘበ፡፡
የኢትዮጵያን አቅም ላኪው ያውቀዋል ተላላኪው ግን ይጓጓል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያን ዕድገት የማይፈልጉ ሀገራት በጦርነት ሊያሸንፉን እንደማይችሉ ያውቁታል። ነገር ግን የኢትዮጵያን አቅም ላኪው ቢያውቀውም ተላላኪው ግን ይጓጓል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ኢትዮጵያ ደካማ ሆና እንድትኖር ኢትዮጵያ በሁለት እግሯ መቆም እንዳትችል የሚሹና የሚሰሩ ሀገራት ባሉበት ሁኔታ ኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅምን ለይተው…
መንግስት በተለያዩ ሀገሪቱ አካባቢዎች ተንቀሳቅሰዉ የህዝቡን ሰላም የሚያዉኩ አካላትን ለመቆጣጠር የሰላም አማራጮችን ሲከተል ቆይቷል፡፡በዚህም በርካታ ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ በመቀበልና የታህድሶ ስልጠና በመዉሰድ ወደ ማህበረሰቡ እንዲቀላቀሉ ተደርጓል፡፡ ሰሞኑን በኦሮሚያ ምዕራብ ጉጂ ዞን እና በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በተሳሳተ ዓላማ ወደ ጫካ ገብተው የነበሩ ቁጥራቸው ከ400 በላይ የሚሆኑ ታጣቂዎች የሰላምን አማራጭ ተቀብለው ገብተዋል። በበርካታ የኦሮሚያ አካባቢዎች…
ፕሬዚዳንቱ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክርቤቶች 4ኛ የሥራ ዘመን የጋራ ጉባኤ የመክፈቻ ንግግር ላይ እንዳሉት በበጀት ዓመቱ በኢኮኖሚ ዘርፍ ከሚደረጉት ጥረቶች በታክስ መረቡ ያልገቡትን ወደታክስ መረቡ በማስገባትና አዳዲስ የታክስ ምንጮችን በማካተት አጠቃላይ የመንግስትን ገቢ 1 ነጥብ 5 ትሪሊየን ብር ለማድረስ ይሰራል ብለዋል፡፡ ከታክስ የሚሰበሰበው ገቢ አጠቃላይ የሃገር ውስጥ ገቢ የሚኖረው ድርሻ 8 ነጥብ 3 በመቶ…
ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በጀመረቻቸዉ ጥረቶች በርካታ ስኬቶች ተመዝግበዋል፤ ለላቀ ስኬትም ጥረቶች ተጠናክረው ቀጥለዋል፡፡ በዚህ ወሳኝ ወቅት ኢትዮጵያ ከጣልያን መንግሥት እና ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጋር በመቀናጀት 2ኛዉን የዓለም የምግብ ሥርዐት ጉባኤ እንድታዘጋጅ ተመርጣለች፡፡ ይህም በኹለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ግንኙነቶች ውስጥ ኢትዮጵያ እየተጫወተች ያለዉን ሚና የሚጎላ፣ በሥርዐተ ምግብ ዙሪያ የጀመረቻቸዉን ስኬታማ ተግባራት የሚያበረታታ ነው፡፡ ከዐራት ዓመታት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 34
ባልቻ ሬባ (ኢንጅነር) የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ Post Views: 29