እንግዳ ተቀባይ ሀገራችን ኢትዮጵያ የአለም መሪዎችን በፍጥነት በመለወጥ ላይ ወዳለችው መዲናዋ መቀበሏን ቀጥላለች።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በታደሰው እና የቅርስ ሀብቱ ለእይታ በቀረበበት ብሔራዊ ቤተመንግሥት የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን ተቀብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በታደሰው እና የቅርስ ሀብቱ ለእይታ በቀረበበት ብሔራዊ ቤተመንግሥት የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን ተቀብለዋል።
በዲጂታል 2025 ስትራቴጂ በሳይበር ደህንነት ላይ በርካታ አስቻይ መሰረቶች ተጥለዋል። በዚህም የራሳችንን ክላውድ መሰረተ ልማት በመገንባት በኢትዮጵያ የዲጂታል አገልግሎት መተማመን መፍጠር ተችሏል። ለጸጥታ ተቋማትም የዲጂታል ፎረንሲክ ላብ በመገንባት ወደ ስራ እንዲገባ ተደርጓል። በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የሳይበር ደህንነት ስትራቴጂካዊ ትኩረት ተሰጥቶታል። በዚህም የማይበገር ቁልፍ የዲጂታል መሰረተ ልማት መገንባት፣ የህዝብ መሰረተ ልማትን ማዘመን፣ የአደጋ ምላሽ መስጫ ማዕከል…
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 በቴሌኮም ዘርፍ በርካታ ውጤቶች የተመዘገቡበት ነው። ለአብነትም የሞባይል ደንበኞች ቁጥርን 97 ሚሊዮን ማድረስ የተቻለ ሲሆን፣ ከዚህም ውስጥ 57 ሚሊዮኑ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ሆነዋል። አንድ ሺህ ሰለሳ ከተሞችም የ4ጂ ኔትወርክ ተደራሽ ሆኗል። በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ የሞባይል ተጠቃሚ ደንበኞች ቁጥር 128 ሚሊዮን የሚደርስ ሲሆን፣ የ5ጂ ኔትወርክ ሽፋንን 100 ከተሞች ይደርሳል። በ2030 የዲጂታል ክፍያን ከአጠቃላይ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 65
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 81
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 74
የካቲት 20/2018 ዓ.ም የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች 130ኛውን የዓድዋ ድል በዓል “ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ” በሚል መሪ ቃል በድምቀት አክብሯል። በመድረኩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ እንደገለጹት፣ ከ130 ዓመታት በፊት አባቶቻችን ለትውልድ የሚተርፍ አኩሪ ታሪክ ሰርተው እንዳስቀሩ ገልጸዋል። ኢትዮጵያውያን በወቅቱ ድል ሊቀዳጁ የቻሉበትን ዋና ምክንያት…