Similar Posts
መንግሥት የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ ዛሬም እንደ ትናንቱ በትጋት ይሠራል፡፡
የአማራ ክልል ሕዝብ ባለፉት ጥቂት ዓመታት መክፈል የማይገባዉን ውድ ዋጋ በጥቂት ጥቅመኞች ምክንያት እየከፈለ ይገኛል፡፡ የፋኖን ታሪካዊ አነሣሥ እና ዓላማ ባልተከተለ አግባብ ራሳቸዉን በፋኖ ስም የሚጠሩ ፅንፈኛ ኃይሎች በቀሰቀሱት ግጭት የአማራ ክልል ሰላም እና ልማት ክፉኛ ተጎድቷል፡፡ ፋኖ ሀገር በባዕድ ወራሪ እጅ በወደቀችበት እና ማእከላዊ መንግሥት በግዞት በቆየበት ወቅት ሀገርን ለማዳን የተደረገ ተጋድሎ የተመራበት ድንቅ…
“ምሁራን የጋራ ትርክት በመፈጠር፣ የበለጸገች፣ ከድህነት የተላቀቀች ኢትዮጵያን ለማየት የሚጠበቅባቸውን ሚና ይወጡ ዘንድ ምሁራዊ አመራር መስጠት ይጠበቅባቸዋል።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 39
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቱርክዬ ሪፐበሊክ ፕሬዝዳንት የሆኑትን ረጀብ ጣይፕ ኤርዶጋን በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ይፋዊ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡
መሪዎቹ የወል ጥቅም ላይ በተመሰረቱ የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል። #EthiopiaHosts #EthiopiaDelivers #PMOEthiopia Post Views: 28
ኢትዮጵያ ውስጥ እየገጠመን ያለው የአመራር እጦት ሳይሆን…!
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 32
ኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ትስስርን የበለጠ ለማጎልበት፣
ንግድን ለማቀላጠፍና ኢኮኖሚያዊ እድገትን ለመደገፍ የመንገድ አውታሯን በንቃት እያስፋፋችና እያሻሻለች ትገኛለች። አሁን ላይ እየተከናወኑ ያሉ ጥረቶች ትኩረት የሚያደርጉት አዳዲስ አውራ ጎዳናዎችን እንዲሁም የገጠር እና የከተማ መንገዶችን በመገንባት በተጨማሪም ነባር መንገዶችን በማዘመን የጉዞ ጊዜን ለማሰጠር፣ ደህንነትን ለማሻሻልና የትራንስፖርት ወጪን ለመቀነስ ነው። እነዚህ ተግባራት የትምህርት፣ የጤና፣ የገበያ አገልግሎቶችን ተደራሽነት ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት ከማሳደጋቸውም በላይ ለኢንዱስትሪ፣ ለግብርና እና…
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የባርቤዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ ሞተሊ ለሶስተኛ ጊዜ የሐገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመመረጣቸው እንኳን ደስ አለዎት እያልኩ የተሰማኝን ደስታ እገልጣለሁ። የባርቤዶስ ሕዝብ ላደረገው ስኬታማ የዴሞክራሲ ልምምድ እያደነኩ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ሞትሊ ለባርባዶስ ሕዝብ እድገት፣ ብልጽግና እና ዘላቂ ልማት ለሚያደርጉት ጥረት መልካም እድል እንዲገጥምዎ እመኛለሁ። በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ያለውን ጠንካራ ትስስር እና ትብብራችንን ለማጠናከር በጋራ እንሰራለን።” ለተጨማሪ የመረጃ…
