ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቱርክዬ ሪፐበሊክ ፕሬዝዳንት የሆኑትን ረጀብ ጣይፕ ኤርዶጋን በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ይፋዊ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡
መሪዎቹ የወል ጥቅም ላይ በተመሰረቱ የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።




መሪዎቹ የወል ጥቅም ላይ በተመሰረቱ የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።




ኢትዮጵያ በለውጡ መንግሥት በርካታ ችግሮችን በመርታት እና ዘርፈ ብዙ የልማት ስራዎችን በማፋጠን ወደ ላቀ እድገት ምዕራፍ እየተሸጋገረች መሆኗን የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ገለጹ። ከዘመናት የፖለቲካና የኢኮኖሚ ብዥታ ወጥታ አሁን የጠራ የእድገት ጉዞ ይዛ ወደ ፊት መራመድ በመጀመሯ የተደበቀ እምቅ አቅሟ ይበልጥ የተገለጠ፣ ቶሎ የማደግ ተስፋችንም እየለመለመና ደረጃ በደረጃ እየተጨበጠ መምጣቱን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ሕዝብ በእውቀት፣ በጉልበትና…
#ኢትዮጵያ በአኒሜሽን ጥበብ፤ እጅግ ማራኪ ውበት፣ የማይደበዝዝ የታሪክ ትውፊት እና ድንቅ ብዝሃነት ያላት ምድር። የሀገሬ ልጆች የኢትዮጵያን ድንቅ የብዝሃነት ውበት ትጎበኙ ዘንድ ጥሪዬን አቀርባለሁ! #LandOfOrigins#VisitEthiopia Post Views: 50
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የተገነቡትን የቶዮ ሶላር ኢነርጂ ምዕራፍ ሁለት፣ የኦሪጂን እና የሉሚንቴክ የሶላር ፋብሪካዎችን እንዲሁም የኤች.ዜድ ጋዝ ማምረቻ ፋብሪካን በይፋ መርቀዋል። እነዚህ የሶላር ፋብሪካዎች በጋራ በዓመት 11.3 ጊጋ ዋት ንጹሕ ኃይል የማመንጨት አቅም ያላቸው ሲሆን፣ የኤች.ዜድ ጋዝ ፋብሪካ ደግሞ በዓመት 900 ቶን ኦክስጅን፣ 40,000 ቶን ናይትሮጅን…
ረቡዕ በሀላባ እና ከምባታ ዞኖች የነበረንን የሞዴል የገጠር መንደሮች ርክክብ ሥነሥርዓት በመቀጠል ዛሬ ደግሞ በሀዲያ እና ስልጤ ዞኖች የተገነቡትን አስረክበናል። እነኚህ ባለሶስት መኝታ ቤት መኖሪያዎች ለማብሰል የሚያገለግል የባዮጋዝ መሣሪያ፣ የፀኃይ ኃይል ማመንጫ፣ የዶሮ ማርቢያ፣ የተለየ የእንስሳት በረት የተሟላላቸው ሲሆን በተመጣጣኝ አነስተኛ ወጪ ከአካባቢ በሚገኙ ግብዓቶች የተሻለ መኖሪያ ከማስገኘት አንፃር ለገጠሩ ማኅበረሰብ ብልጽግና ያለንን ሕልም የሚያሳይ…
መጋቢት 18/2018 ዓ.ም መንግስት በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ያለውን ድርሻ ከፍ ለማድረግና ኢኮኖሚያዊ መዋቅሩን ወደ ምርታማነት የሚመራ ለውጥ ለማምጣት የጀመረው የ“ታምርት ንቅናቄ” በአጭር ጊዜ ውስጥ ተጨባጭ ውጤቶችን አስመዝግቧል፡፡ ንቅናቄው ከሀገሪቱ የ2030 ልማት አጀንዳ ጋር በተጣጣመ መልኩ በመተግበር የኢንዱስትሪ ዘርፉን ወደ ከፍተኛ አቅምና ተወዳዳሪነት ለማሻሻል ጠንካራ መሠረት ጥሏል፡፡ በንቅናቄው አፈጻጸም ውስጥ በተለይ በውጭ ምንዛሬ እጥረት፣ በጥሬ ዕቃ…
“በአዲስ አበባ መሐል የሚገኘው የወዳጅነት ፓርክ ባለፉት ስምንት ዓመታት በመደመር መንግሥት ከተገነቡት የመጀመሪያዎቹ ዘርፈ-ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው የሕዝብ መገልገያ ቦታዎች አንዱ ነው። ይህ ፓርክ ባለፉት አራት ዓመታት ብቻ ወደ አንድ ቢሊዮን ብር ገደማ ገቢ ያስገኘ ሲሆን፣ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሥራ ዕድሎችንና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ፈጥሯል።” #PMOEthiopia #EthiopiaDelivers ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 73