“የታክስ አፈፃፀም ከባለፈው ዓመት አንፃር 258 ቢሊዮን አመታዊ እድገት አሳይቷል”
ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ የገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር
የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ
PMOEthiopia

ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ የገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር
የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ

• የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓመት 8 ሚሊዮን ሰዉ ሲያጓጓዝ የነበረ ሲሆን፣ ባለፉት 6 ወራት 10.7 ሚሊዮን ሰዉ አጓጉዟል፡፡ በዚህ ዓመት በትንሹ ወደ 22 ሚሊዮን ለማድረስ እየተሰራ ነዉ፡፡ አየር መንገዱ በመጠን፣ በመዳረሻና በሚያጓጉዘዉ ሰዉ በእጅጉ ጨምሯል፡፡ • ሞባይልን በተመለከተ በለዉጡ ጊዜ 37 ሚሊዮን ዜጎች ሞባይልን ይጠቀሙ ነበር፡፡ ዘሬ ኢትዮ-ቴሌኮም ብቻ 87 ሚሊዮን ዜጎች፣ ሳፋሪኮም ደግሞ ከ10…
“የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሲዲ ኡሉድ ጋር በቡድን 20 ስብሰባ ወቅት ከነበረን ውይይት የቀጠለ ምክክር አድርገናል። ውይይታችን በአካታች እድገት ድጋፍ፣ በልማት ፋይናንስ እና በመላው አፍሪካ ስለሚኖር ስትራቴጂክ ኢንቨስትመንት የተመለከተ ነው።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 27
ገራችን ኢትዮጵያ ወደ ላቀ እድገት ጉዞ እየተሸጋገረች ነው – የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ በለውጡ መንግሥት በርካታ ችግሮችን በመርታት እና ዘርፈ ብዙ የልማት ስራዎችን በማፋጠን ወደ ላቀ እድገት ምዕራፍ እየተሸጋገረች መሆኗን የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ገለጹ። ከዘመናት የፖለቲካና የኢኮኖሚ ብዥታ ወጥታ አሁን የጠራ የእድገት ጉዞ ይዛ ወደ ፊት መራመድ በመጀመሯ የተደበቀ እምቅ…
ዛሬ ጠዋት ጂቡቲ ስደርስ ክቡር ፕሬዝደንት ኢስማኤል ኦማር ጉሌህ አቀባበል አድርገውልኛል። ውይይታችን በጆኦፖለቲካል ጉዳዮች፣ በቀጠናዊ ሰላም እና ፀጥታ ብሎም የሁለትዮሽ ትብብራችንን በተለይም በንግድ፣ ሎጂስቲክስ እና የልማት ሥራዎች በምናጠናክርበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ ነበር። ይኽም ለሰላም እና መረጋጋት፣ የኢኮኖሚ ትስስር እና የጋራ ብልጽግና ያለንን የወል ጽኑ አቋም የሚያመለክት ነው። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 49
“መሪ ራሱን ያሸነፈ፣ ጊዜን ያተረፈ፣ ሀሳብን የገዛ፣ ግብን የተለመና ሌሎችንም የማረከ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 44