Similar Posts
የፖለቲካ ፓርቲዎች ለሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም መስፈን በጋራ እንደሚሰሩ ተናገሩ
የአማራ ከልል መንግስትና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት የምክክር መድረክ ከትናንት ጥቅምት 16-17/2018 ዓ.ም ጀምሮ በባሕር ዳር ከተማ ተካሄድዋል፡፡ በኢትዮጵያ የዳበረ የዲሞክራሲ ሥርዓትን ለመገንባት እና በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ሰላማዊ ግንኙነት ለመፍጠር፣ እንዲሁም በመከባበርና በመተባበር ላይ የተመሰረተ ጤናማ የፖለቲካ ፉክክር እንዲኖር የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች በጋራ እንደሚሰሩ ገልጸዋል፡፡ በምክክር መድረኩ ላይ የተገኙት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ…
ኢትዮጵያ እምቅ አቅሟን እና ታላቅ ርዕይዋን የሚመጥን ሌላ ተጨማሪ ሜጋ ፕሮጀክት ጀምራለች።
የቢሾፍቱ አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በአፍሪካ ታሪክ ትልቁ የአየር ትራንስፖርት መሠረተ ልማት ይሆናል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን የአውሮፕላን ማረፊያውን ግንባታ ይፋዊ በሆነ መርሃ ግብር ዛሬ በስፍራው አስጀምረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በንግግራቸው እለቱ ኢትዮጵያ ወደ ዘመናዊነት እና ብልጽግና የምታደርገው ጉዞ አንድ እጥፋት ነው በማለት ገልጸውታል። የኢትዮጵያ…
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“አርሶአደሮቻችን እያመረቱ ብቻ አይደለም፤ ከመዋጮዎቻቸውም እሴት እያፈሩ ይገኛሉ። በ1996 ዓ.ም የተመሠረተው የጊቤ ዲዴሳ የገበሬዎች የኅብረት ሥራ ማኅበር 207 የመጀመሪያ ደረጃ ማኅበራትን ያቀፈ ነው። አንድ መቶ ስልሳ ሰባት ሺህ ገበሬዎችን የሚያገለግለው ማኅበሩ፤ አሁን ላይ የግብርና ግብዓቶችን ከማቅረብ ተሻግሮ የምርት እሴትን ወደመጨመር አሳድጓል። ማኅበሩ በቅርቡ ዘመናዊ የእህል ወፍጮ ያቋቋመ ሲሆን በቀን 1200 ኩንታል የበቆሎ ዱቄት የማምረት አቅም…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 46ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ
በዚህም መሰረት: 1. የመካከለኛ ዘመን 2018-2022 የማክሮ ኢኮኖሚ እና ፊሲካል ማዕቀፍ ላይ ነው፡፡ ማዕቀፉ የመንግስትን ገቢ መሠረት በማስፋት ወጪ ለመሸፈንና የተረጋጋ የማክሮ ኢኮኖሚን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት የሚደግፍ፣ ከመንግስት ገቢ አሰባሰብ እና ሀብት አመዳደብ አኳያ የፖሊሲ አቅጣጫዎችን በማመላከት ለቀጣይ በጀት አመት የበጀት ዝግጅት መነሻ ሆኖ እንዲያገለግል ማዕቀፉ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ምክር ቤቱም በማዕቀፉ ላይ በሰፊው ከተወያየ በኋላ…
በኢትዮጵያ ውስጥ የጀመርነው እድገት ምንም ዓይነት ፈተና፣ ምንም ዓይነት እንቅፋት ያፈጥነዋል እንጂ አያስቆመውም። በኢትዮጵያ ውስጥ ተረጂነት ታሪክ ይሆናል።
#PMOEthiopia #ETAF90 Post Views: 37
