የህዳሴ ግድብ በተርባይን ከሚያልፈው ውሃ በተጨማሪ በግድቡ ውሃ ማስተንፈሻ በሮች / Spillway/ በአንድ ሰከንድ 2800 ሜትር ኪዮብ ውሃ ወደ ተፋሰስ ሀገራት መልቀቅ ጀምራል።


Post Views: 52
የኢትዮጵያ መንግሥት ወጣቶች የራሳቸውን የፈጠራ ስራዎች (startups) እንዲጀምሩ፣ ወደ ስራው ዓለም እንዲቀላቀሉ እና በዘመናዊው ኢኮኖሚ ስርዓት ውስጥ ስኬታማ እንዲሆኑ የሚያስችሏቸውን ተግባራዊ ክህሎቶች ለማስጨበጥ በቴክኒክና ሙያ ስልጠና መርሃ ግብሮች ላይ ሐብት ፈሰሰ እያደረገ ይገኛል። በሙያ፣ በቴክኖሎጂ እና በስራ ፈጠራ ዘርፎች ላይ ቀጥተኛ ልምድ በመስጠት፣ እነዚህ መርሃ ግብሮች አዳዲስ ፈጠራዎችን ያነቃቃሉ፤ የሥራ ዕድሎችን ይፈጥራሉ፤ እንዲሁም የኢኮኖሚ ዕድገትን…
#Ethiopia#PMOEthiopia Post Views: 61
ዛሬ ወደ የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር አ.ማ ጉብኝት አድርገናል። ጉብኝቱ የሀገራችንን ብሔራዊ የሎጂስቲክስ ክዋኔ ዐቅም ለመገምገም እና የሀገሪቱን እያደገ ያለ የልማት አጀንዳ ለመደገፍ በሎጂስቲክስ ዝግጁነት ላይ ገንቢ ውይይቶችን ለማካሄድ ጠቃሚ ዕድል ሰጥቶናል። ኢኮኖሚያችን እያደገ ሲሄድ የሎጂስቲክስ ዘርፉ ካልዘመነ ዘላቂ ዕድገትን የሚገድብ ዋና መሰናክል መሆኑን ይቀጥላል። አሁን በተለይ በውስጣዊ እና በራስ ዐቅም የባቡር መንገድ ግንባታ ላይ…
Post Views: 58
ለዜጎቻችን ጤና እና ለከተማችን ዕድገት ያለንን ቁርጠኝነት በተግባር ያረጋገጠው ይህ ስራ፤ ከፕሮጀክት የተሻገረ፣ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ እውነተኛ ገጽታ ነው! ለሁሉም ዜጋ የተገነባው ይህ ማዕከል የሚከተሉትን አካቷል፦ • 5.7 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የስፖርት እና የአረንጓዴ መዝናኛ ስፍራ፤ • የቀጣዩን ትውልድ ለማነቃቃት በኦሎምፒክ መድረክ ለሀገራችን የወርቅ ሜዳሊያ ያስገኙ የ15 አትሌቶቻችን የክብር ሐውልቶች፤ •…