Similar Posts
የኮሙኒኬሽን ተቋማት በወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የተናበበና የተቀናጀ የመረጃ ተደራሽነትን ይበልጥ ማጠናከር እንዳለባቸው ተገለፀ
በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የተናበበና የተቀናጀ መረጃ ከተቋማት ጋር የመለዋወጥ ዐቅም ከጊዜ ወደ ጊዜ ከፍተኛ መሻሻል እያመጣ እና ውጤት እየተመዘገበ መሆኑንና ይበልጥ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎቱ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ከበደ ዴሲሳ አስታውቀዋል። የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የፌዴራል እና የተጠሪ ተቋማት የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ሥራዎች የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ የጋራ መድረክ በአዳማ እየተካሄደ ነው።…
የኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል
የኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል አካባቢን በመጠበቅ ለዘላቂ እድገት የሚሆን ግብዓት በመሆን እና አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ተደራሽነት በማስፋት ሀገራዊ ግቦችን በማሳካት ትልም ላይ የተቃኘ ነው። ሀገራችን እንደ የውሃ ኃይል፣ የንፋስ፣ የፀሐይ እና ጂኦተርማል ያሉ ንፁህ የኃይል ምንጮችን ቅድሚያ በመስጠት በከሰል እና ነዳጅ ምርቶች ላይ ያለውን ጥገኝነት ለመቀነስ እየሰራች ትገኛለች። እነዚህ ጥረቶች ለዜጎች እና ኢንደስትሪዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብና የሀገር…
በዛሬው እለት በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች የተደረገውን ሕዝባዊ ትዕይንት አስመልክቶ ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ (የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር) መልዕክት
ዛሬ በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች ሕዝባዊ ትዕይንቶች ተደርገዋል። ሕዝቡ በዚህ ትዕይንተ ሕዝብ ላይ ለሰላም ያለውን አቋም በድጋሚ ገልጿል። ፀረ ሰላምና ተላላኪ ኃይሎች በሚፈጽሙበት ግፍ ተማሯል። በደሙና በላቡ የገነባቸው መሠረተ ልማቶች ‘የአንተ ነን’ በሚሉት የጠላት ተላላኪዎች ሲፈርሱበት በአይኑ አይቷል። ልጆቹ ከትምህርት፣ ከብቶቹ ከግጦሽ እየተከለከሉ እጅ ከወርች ታስሮ ከርሟል። በዚህ የተነሣ ተላላኪዎቹን ጽንፈኞች ለመታገል ቆርጦ የተነሳው ሕዝብ…
በግንቦት እና ሰኔ 2018 ዓ.ም ወራት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ፣ በቱሪዝም፣ በአረንጓዴ ዐሻራ፣ በዲጂታል ኢትዮጵያ፣ በሀገር በቀል ሪፎርም እና ቀጣናዊ ዲፕሎማሲ ዙሪያ ላይ ያተኮሩ የተለያዩ ከፍተኛ የሥራ ክንውኖችን አድርገዋል።
● ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 23 ቀን 2018 ዓ.ም. በተካሄደው 7ኛው አጠቃላይ ሀገራዊ ምርጫ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በትውልድ ስፍራቸው በሻሻ ወረዳ በመገኘት ድምጻቸውን የሰጡ ሲሆን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክትም መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ እና ለሀገር ፍቅር ላሳየው ቁርጠኝነትና ለከፈለው መስዋዕትነት ታላቅ አድናቆታቸውን ገልጸዋል። ይህንኑ አስመልክቶ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሰኔ 14…
“ሁሉም የስራ ኃላፊዎች በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜት፣ ድሮ ከምናደርገው በላይ ውጤታማ መሆናችንን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች Post Views: 17
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
የአከባቢ ጥበቃ ስርአታችን ደካማ በመሆኑ በድጋሚ ለመተካት እጅግ አስቸጋሪና ለም የሆነውን አፈራችንን ስናጣ ቆይተናል። በህዝብና በመንግስት ትብብር የተጀመረው የአከባቢ ጥበቃ ሥራ የዝናብ ወራት ከመቃረቡ በፊት በዚህ መልክ መሰራት መጀመሩ ተስፋ ሰጪ ነው። የተፈጥሮ ሃብቶቻችንን በሁሉም መልክ ማልማት የሰርክ ተግባራችን ይሁን። እንበርታ፣ እጆቻችን አፈር ይንኩ፣ሀገር እናልማ! ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 75

