Similar Posts
ገራችን ኢትዮጵያ ወደ ላቀ እድገት ጉዞ እየተሸጋገረች ነው – የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት
ኢትዮጵያ በለውጡ መንግሥት በርካታ ችግሮችን በመርታት እና ዘርፈ ብዙ የልማት ስራዎችን በማፋጠን ወደ ላቀ እድገት ምዕራፍ እየተሸጋገረች መሆኗን የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ገለጹ። ከዘመናት የፖለቲካና የኢኮኖሚ ብዥታ ወጥታ አሁን የጠራ የእድገት ጉዞ ይዛ ወደ ፊት መራመድ በመጀመሯ የተደበቀ እምቅ አቅሟ ይበልጥ የተገለጠ፣ ቶሎ የማደግ ተስፋችንም እየለመለመና ደረጃ በደረጃ እየተጨበጠ መምጣቱን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ሕዝብ በእውቀት፣ በጉልበትና…
መንግሥት የዜጎችን ኑሮ ማሻሻልና ዘላቂ ብልጽግናን ማረጋገጥ ቀዳሚ አጀንዳው አድርጓል።
ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም መንግሥት አገራዊ ሪፎርሞችን በመተግበር የሕዝብን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የገባውን ቃል ወደ ተግባር እየለወጠ ይገኛል። ኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥና የዜጎቿን ሕይወት ከፍ ለማድረግ በምታደርገው ያልተቋረጠ ርብርብ፣ የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ የሚያበስሩ ታሪካዊ ምዕራፎች እውን እየሆኑ ይገኛሉ። መንግሥት ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ስልታዊ ፖሊሲዎችን በመንደፍና በመተግበር በኢኮኖሚውና በማኅበራዊው ዘርፍ ተጨባጭ ለውጦችን በማስመዝገብ ላይ ይገኛል። በክቡር ዶክተር…
የኢትዮጵያ ማንሰራራት የአፍሪካን ሕዳሴ ያበሰራል !!
መስከረም 5/ 2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ አዲሱን ዓመት ብሔራዊ ጥቅሞቿን በማስቀደምና የአፍሪካውያን እውነተኛ ድምፅ በመሆን ጀምራዋለች። በዓለም አቀፍ ተለዋዋጭ የጂኦፖለቲካ ውጥረት ውስጥ ጽኑና ገለልተኛ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲን በመከተል የብሪክስ አባል መሆን የቻለችው ኢትዮጵያ፣ በሕንድ ኒው ዴልሂ በተካሄደው 18ኛው የብሪክስ መሪዎች ጉባኤ ላይ አህጉራዊ አርአያነቷንና ስትራቴጂካዊ ተሰሚነቷን በተግባር አስመስክራለች። “ጽናትን፣ ፈጠራን፣ ትብብርን እና ዘላቂነትን መገንባት” በሚል መሪ…
ወደ #COP32 የሚያቀናው መንገድ በተግባር ላይ የተመሰረተ ነው!
ዛሬ የCOP32 ብሔራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት፣ ከCOP32 ሰብሳቢ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በመሆን የአረንጓዴ ዐሻራ በአንድ ቀን 800 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል ንቅናቄ ላይ የተሳተፉ ሲሆን፣ ይህም የአየር ንብረት መሪነት የሚጀምረው ተፈጥሮን በተግባር በመንከባከብ መሆኑን ጉልህ ማሳያ ነው። ለጽኑ አረንጓዴ ነገ፤ የተስፋ ዘሮችን በጋራ እየዘራን ነው! #አረንጓዴዐሻራ#COP32 ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 26
ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ህብረት የንግድና ኢንቨስትመንት ትብብራቸውን ለማጠናከር ቁርጠኝነታቸውን ገለጹ
ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ህብረት የንግድ፣ ኢንቨስትመንትና የኢኮኖሚ ትብብራቸውን ለማጎልበት እንደሚሰሩ አስታወቁ። ይህ የተገለጸው የኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ህብረት ኢንቨስትመንት ፎረም ዛሬ በፈረንሳይ ፓሪስ መካሄድ በጀመረበት ወቅት ነው። በመክፈቻው ስነ ስርዓት ላይ ክቡር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)፣ ክቡር የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ፣ የአውሮፓ ኮሚሽን የአፍሪካ ተጠባባቂ ዳይሬክተር ጌዛ ስትራመር፣ የፈረንሳይ የወጪ ንግድ እና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር…
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ፤
Post Views: 167






