የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ፤ የአፍሪካ ትልቁ የሉዓላዊ ሀብት ፈንድ እና የመደመር መንግሥት ስትራቴጂያዊ የኢንቨስትመንት ክንፍ የኢትዮጵያን የወደፊት ዕድል የሚቀርፁ ልማቶች እያንቀሳቀሰ ይገኛል።


“ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ሰው ተኮርና ለሁሉም ሴክተሮች ትኩረት ተሰጥቶ የሚሰራበት ሲሆን በዲጂታል 2025 የተመዘገቡ የዲጂታል መሰረተ ልማቶችን የማስፋፋት ስራውን በተጨባጭ ውጤት የምናሳይበት ጭምር ነው። ስትራቴጂው በግልጽ የአስተዳደር ስርዓት፣ በሚለካ ውጤት እና በተጠያቂነት ላይ ተመስርቶ በቀጣይ አምስት ዓመታት ተግባራዊ ይሆናሉ። ለዚህ ደግሞ ሁሉም የሚመለከተው አካል የጋራ ርብርብ ማድረግ ይጠበቅበታል።” ሚሪያም አሊ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዲጂታል…
ክቡር አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ ከህዳር 25/2017 ዓ.ም ጀምረው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው እንዲያገለግሉ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተሹመዋል። ሚኒስትር ዴኤታው በዛሬው ዕለት በአገልግሎቱ አመራሮችና ሠራተኞች የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል ተደርጎላቸው ሥራቸውን ጀምረዋል። መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንልዎ ተመኝተናል!! Post Views: 337
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች ኢትዮጵያን በመረጃ ላይ የተመሠረተ የልማት መጻኢ ዕድል የሚያሳየው፤ ”በመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነፃነት” ብሔራዊ ጉባኤ ላይ የቀረቡ የብሔራዊ ዕቅድ እና ስታቲስቲክስ ዳሽቦርዶች (የመረጃ መከታተያ ሰሌዳዎች) እና ኤግዚቢሽን ያደረጉት ጉብኝት። PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 85
የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የመደመር እሳቤ (Synergy) በሕንድ የታወቀ መሆኑን መግለጻቸው፣ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፍልስፍና አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ተቀባይነትን የሚያሳይ ሲሆን ይህ እሳቤ ከጥንታዊ ሥልጣኔ ዕሴቶች ተነስቶ እስከ ዘመናዊ የኢኮኖሚ አስተዳደር ድረስ ያለውን ጉዞ መተንተን ይቻላል። ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ ለእያንዳንዱ ሀገር ዕድገት እርስ በእርስ መተማመንና በጋራ ጥረት በአብሮነት መጓዝ አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል። ይህ ሐሳብ የመደመር…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 42
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 57