#ኢትዮጵያ_በዚህ_ሳምንት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
“ሁሉንም ቀን መጠቀም አለብን፤ ሁሉንም ወቅት መጠቀም አለብን፤ ለማምረት፣ ለመስራት፣ ለመልፋት፤ ለመብላት ብቻ አይደለም ለማብላትም ጭምር፤ ለመርዳትም ጭምር መጠቀም ይኖርብናል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunicationon Post Views: 85
በ #አረንጓዴዓሻራ መርሃ ግብር አማካኝነት በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ከተሞች በመታደስ ላይ ሲሆኑ፤ የተተከሉ ዛፎች እና የለሙ የሕዝብ መናፈሻዎች የከተማ አካባቢዎችን በእጅጉ በማስዋብ እና በመለወጥ ላይ ናቸው። ቀደም ሲል በኮንክሪት ግንባታዎች ተውጠው የነበሩ ስፍራዎች አሁን ወደ ምቹ የመኖሪያና ማራኪ አካባቢነት እየተቀየሩ ነው። እነዚህ አረንጓዴ ስፍራዎች አካባቢን በመጠበቅና የሥነ-ሕይወት ስብጥርን በማበልጸግ ረገድ ወሳኝ ሚና የሚጫወቱ ሲሆን፣ ጤናማና…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባችንን ተከትሎ፣ እጅግ ዘመናዊና ፈጣን የቴክኖሎጂ ግብዓቶችን በመጠቀም የተገነቡ ቤቶችን የሚያሳይ የግንባታ ሳይት ጎብኝተናል። በዚህ ሳይት ሦስት የላቁ የግንባታ ዘዴዎች በጥምረት ጥቅም ላይ ውለዋል፤ የ3ዲ ህትመት(3D printing)፣ የቅድመ-ዝግጅት ቀላል የአረብ ብረት ግንባታ እና የኮንቴይነር መኖሪያ ቤቶች ናቸው። እያንዳንዳቸው ግንባታዎች ትክክለኛውን ቴክኖሎጂ ስንጠቀም ፍጥነት እና ጥራት እርስ በእርስ የማይጋጩ መሆናቸውን ያረጋገጡ ሲሆን፤ ጥራታቸውን…
ሚኒስትር ዴኤታዋ ከሃገር ውስጥ የሕዝብ እና የግል መገናኛ ብዙሃን አመራሮች ጋር በመሆን የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም የእስካሁን ተግባራትን በመጎብኘት ለፕሮግራሙ ስኬት የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ በሚከተላቸው ስልቶች ዙሪያም ምክክር አድርገዋል።ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 እቅድን ለማሳካት እየተተገበሩ ከሚገኙ ትልልቅ ሃገራዊ ፕሮጀክቶች መካከል “ፋይዳ” ዲጂታል መታወቂያ አንዱ መሆኑን የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮዳሄ ዘሚካኤል በውይይቱ አንስተዋል።መገናኛ ብዙሃንም ለዚህ…
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017(የኢፌዴሪ መ.ኮ.አ) “ሀገራዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት “በሚል መሪ ቃል 19ኛው የብሔር፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በኢፌዴሪ መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በዛሬው ዕለት ተከብሯል ። በመርሐ ግብሩ የአገልግሎቱ ሚኒስትር ክቡር ዶክተር ለገሠ ቱሉን ጨምሮ ክቡር ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ ከበደ ዴሲሳ እና የጽህፈት ቤት ኃላፊው አቶ ዝናቡ ቱኑ ተገኝተዋል ። በዓሉ በተለያዩ ሁነቶች የተከበረ ሲሆን…
“የውሃ ዋስትና ለአፍሪካ ብልጽግና፤ የዘንድሮው የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ መሪ ቃል” ኢትዮጵያ ከየካቲት 6 እስከ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የአፍሪካ-ጣሊያን ጉባኤን እና 39ኛውን የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤን በደመቀ ሁኔታ እንደምታስተናግድ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ የዘንድሮው የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ “የ2063 አጀንዳን ለማሳካት ዘላቂ የውሃ አቅርቦትና የንፅህና አጠባበቅን ማረጋገጥ”…