የወርሀ ግንቦት እና ሰኔ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቁልፍ ተግባራት ቅኝት


አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ 85ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል “አርበኝነታችን ለአሁናዊ ሰላማችን” በሚል መሪ መልዕክት በእንጅባራ ከተማ በድምቀት እየተከበረ የሚገኘው በዓል ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ፤ የአገው ፈረሰኞች ከሌሎች ኢትዮጵያን ጋር ተባብረው የኢትዮጵያን ነጻነት እንዳስከበሩት ሁሉ እኛም የዚህ ዘመን ትውልዶች የአባቶቻችን መስዋዕትነት በማስታወስ የሚጠበቀውን የብሔራዊነት ግዳጅ…
ይኽ አሰራር በወንዝ ዳርቻዎች የመሠረተ ልማቶችን በማስተሳሰር ላይ ያተኩራል። በሁለቱ አቅጣጫ የወንዝ ዳርቻዎች እንደየሁኔታው 50 ሜትር የመተንፈሻ እና መናፈሻ ዞኖች የተሰናዱበትም ነው። በእነዚህ ኮሪደሮች ያለውን የመሬት አጠቃቀም በማደራጀት ብክለትን ወና የጎርፍ ስጋትን ለማስወገድ በሚያስችል ሁኔታ ተሰርቷል። የቀደመውን ሥነምኅዳር ለመመለስ፣ ህዝባዊ ስፍራዎችን ለመገንባት፣ የመንቀሳቀሻ መንገዶችን ለማቆራኘት ብሎም የኢኮኖሚ እድሎችን ለማስፋት ጥረት ተደርጓል። ይኽ እንደየተጨባጭ ሁኔታው በመለዋወጥ…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 52
ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ የገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ PMOEthiopia Post Views: 61
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 60
