የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ፤ የአፍሪካ ትልቁ የሉዓላዊ ሀብት ፈንድ እና የመደመር መንግሥት ስትራቴጂያዊ የኢንቨስትመንት ክንፍ የኢትዮጵያን የወደፊት ዕድል የሚቀርፁ ልማቶች እያንቀሳቀሰ ይገኛል።


ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 48
ዛሬ የCOP32 ብሔራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት፣ ከCOP32 ሰብሳቢ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በመሆን የአረንጓዴ ዐሻራ በአንድ ቀን 800 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል ንቅናቄ ላይ የተሳተፉ ሲሆን፣ ይህም የአየር ንብረት መሪነት የሚጀምረው ተፈጥሮን በተግባር በመንከባከብ መሆኑን ጉልህ ማሳያ ነው። ለጽኑ አረንጓዴ ነገ፤ የተስፋ ዘሮችን በጋራ እየዘራን ነው! #አረንጓዴዐሻራ#COP32 ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 32
ዛሬ ኢትዮጵያ ከ805 ሚሊዮን በላይ ችግኝ በመትከል ታላቅ ታሪክ መፃፏን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ይፋ አድርገዋል። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 39
በመድረኩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል ምላሸና ማብራሪያ የሰጡባቸው ጉዳዮች በአጭሩ እንደሚከተለው ተዘጋጀተዋል፡፡ ከለውጡ በኋላ የተደረገውን የሰላም ጥሪ ለሁሉም የፖለቲካ ታርቲዎች ምንም አይነት ልዩነት ሳይኖር በተመሳሳይ መልኩ መደረጉን አንስተው፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በሰላም በዲሞክራሲ እና በድርድር፤ በኃሳብ በመትጋት እንጂ በአፈ ሙዝ (በጠመንጃ) ስልጣ እንደማይያዝ በማብራራት፡፡ በአማራ ክልል በተደረገ ህዝባዊ…
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ18ተኛው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ወደ ሕንድ ኒው ዴልሂ አቅንተው፣ ዛሬ መስከረም 2 ቀን፣ 2019 ዓ.ም ‘‘ጽናትን፣ ፈጠራን፣ ትብብርን እና ዘላቂነትን መገንባት’’ በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ በዋለው የመሪዎች ስብሰባ ላይ ተሳትፈዋል። ጉባኤው በመጀመሪያ ቀን ውሎ “አካታች ዓለም አቀፍ አስተዳደር እና ባለ ብዙ ወገን ትብብርን ማጠናከር” በሚል ዓቢይ ጉዳይ…
ከወራት በኋላ በአዲስ አበባ በሚካሄደው 38ኛው የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያን በጎ ገፅታ ለመገንባት የተቀናጀ የኮሚኒኬሽን ሥራ እንደሚያስፈልግ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ ገልፀዋል። ሚኒስትር ዴኤታው ይህንን የገለፁት በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለሚሳተፉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ነባር ዲፕሎማቶችና በጎ ፍቃደኛ ካዴቶች በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ተገኝተው በውጤታማ የመንግስት ኮሙኒኬሽን…