Similar Posts
የባሌ ዞን የመጀመሪያ ቀን ጉብኝት ያሳየን በድንቅ ተፈጥሮ እና በልማት ሥራ እድገት መካከል ያለውን መስተጋብር ነው።
በአስደናቂ ብዝኅ መልኩ የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የቱሪዝማችን አንዱ የማዕዘን ድንጋይ ሆኖ ቀጥሏል። ይኽ እምቅ አቅም በፓርኩ እምብርት ላይ የተገነባው የዲንሾ ሎጅ በቅርቡ ሲጠናቀቅ የበለጠ ይጠናከራል። በአቅራቢያው በመገንባት ላይ ያለውና በቅርቡ የሚጠናቀቀው የሶፍኡመር ሎጅ ቱሪዝምን የኢኮኖሚያችን ቁልፍ መሪ አድርጎ ያስቀመጠው የኢትዮጵያን የ10 አመት ስትራቴጂክ እቅድ የሚተገብር ነው። ሎጁ በሶፍኡመር ዋሻ የጎብኝዎችን ቆይታ ከፍ የሚያደርጉ እና…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 46
7ኛው ሀገራዊ ምርጫን በተመለከተ
Post Views: 94
የፀና ዲፕሎሲያዊ ልህቀት በሉአላዊት ኢትዮጵያ
የፀና ዲፕሎሲያዊ ልህቀት በሉአላዊት ኢትዮጵያ ታኅሣሥ 8/ 2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዓለም ጥንታዊት ሀገር የላቀ ክብር የሰጡኝ ታላቅ የኒሻን ክብር፣ ከኢትዮጵያ ህዝብ የተበረከተልኝ እዉቅናና ሽልማት እንደሆነ እገነዘባለሁ፡፡ ይህንን የክብር እዉቅናና ስጦታ በብዙ ሰብአዊነት እና የሕንድ ህዝብ ምስጋና አድርጌ እቀበላለሁ፡፡ ሽልማቱም የተሰጠዉ የሁለቱን ወዳጃዊ አጋርነታችንን የቀረጹ እና ትልቅ ድርሻ ላበረከቱ ስፍር ቁጥር ለሌላቸው ሕንዳውያን…
የዛሬ ትጋት ለነገ ትሩፈት ነው!
መላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለጳጉሜ 5 የነገ ቀን እና ለአዲሱ ዓመት ዋዜማ በሠላም አደረሳችሁ! ነገ የጊዜ መቍጠሪያ ብቻ አይደለም፤ ነገ ተስፋ፣ ምኞት፣ ስንቅ፣ ለዛሬ መነሣሣትና ትጋት ምክንያት ጭምር ነው፡፡ ነገ ሁላችንም ለማየት የምንጓጓለት፣ የተሻለ ሕይወትና ስኬት እንዲኖረን የምንመኘዉ መሻታችን ነው፡፡ እንደግለሰብ የተሻለ ነገን እንመኛለን፤ እንደቤተሰብ የተሻለና የጋራ ደስታና ተድላ ያለው ነገን እናልማለን፤ እንደሀገር ሰላም፣ ደስታ፣ ብልጽግና…
ኢትዮጵያ ከሰው ልጅ ታሪክ የጥንታዊ ሥልጣኔ መነሻዎች አንዷ ናት
“ኢትዮጵያ ከሰው ልጅ ታሪክ የጥንታዊ ሥልጣኔ መነሻዎች አንዷ ናት። በተራሮች፣ ሸለቆዎችና በኢትዮጵያውያን ልብ ታሪክ አለ” ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 48




















