“ጫካ ያላችሁም ኑ፤ የተበተናችሁም ተመለሱ።”
– ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #የመደመር_መንግሥት!
– ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #የመደመር_መንግሥት!
በሀገራችን በመንግሥት ምህረትና ይቅርታ ተጠቅመው በየቀኑ በሺህ የሚቆጠሩ ኃይሎች የሰላም አማራጭን እየተቀበሉ ይገኛሉ። ነገር ግን የኢትዮጵያ ዕድገትና ፍጥነት የሚያሰጋቸው አካላት አሁንም ተላላኪዎችን በመጠቀም እዚህም እዚያም ለመረበሽ እየሞከሩ ቢሆንም፣ በየትኛውም አካባቢ በትጥቅ ትግል የሚሳካና የሚመለስ ጥያቄ የለም። በመሳሪያ ትግል መንግሥትን መጣል በፍፁም የማይሳካ ‘ቅዠት’ መሆኑን በመገንዘብ፣ የሰው መሳሪያና የጠላቶች መገልገያ በመሆን የገዛ ወንድሞቻችሁን ከማጥፋት ወጥታችሁ በሰላማዊ…
መንግሥታችን የዜጎችን የቤት ፍላጎት ለመመለስ በከፍተኛ ትኩረት እየሰራ ይገኛል። በጉባ ብስራት ይፋ ያደረግነውን 1.5 ሚሊየን ቤቶችን የመገንባት ውጥን ለማሳካት የቤቶች ፖሊሲ፣ የሞርጌጅ ስርዓት፣ የመሬት እና የቴክኖሎጂ ዝግጅቶችን አድርገናል። በአጭር ጊዜ ውስጥ ብዙ ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎችን ከተለያዩ ሀገራት በማስገባት በገጠርና በከተማ ሰፋፊ ግንባታዎችን እያካሄድን ነው። የቤት ግንባታ ስራው ከፍተኛ ግብአት፣ ልምድና እውቀት የሚጠይቅ ቢሆንም፣ ዝቅተኛ…
– ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
“መከላከያን የሚያከብር፣ የልጆቹን ደም የሚያከብር፣ የሚያሰማራውን ጦር ዋጋ መክፈል የሚገነዘብና እውቅና የሚሰጠው ምክር ቤት መሆኑ ኩራት ተሰምቶኛል። አመሰግናለሁ!” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
“ችግሮችን በውይይት በሰላማዊ መንገድ መፍታት የሥልጣኔ ምልክት ሲሆን፣ ትዕግሥትን፣ ጽናትንና ይቅርታን መቀበል ለሀገር ግንባታ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል። ለእናቶች የአንድ ቀን እረፍት ያለውን ዋጋ ስለምንረዳ ለሰላም ቅድሚያ ይሰጣል። በተጨማሪም ለሀገር ዋጋ መክፈል መራር እውነቶችን መቀበልን የሚጠይቅ በመሆኑ፣ ይቅርታም ከእነዚያ አንዱ ነው፤ ውይይትና ሰላም ለኢትዮጵያም ሆነ ለቀጣናው ከፍተኛ ጥቅም ስላላቸው ይቅርታ ቅድሚያ ይሰጠዋል።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
— ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ኢትዮጵያ የፀናቸው በፈተናዎች ውስጥ አልፋ ነው! ኢትዮጵያ ለዘመናት የዘለቀችው በፈተናዎች ወስጥ አልፋ ነው። ኢትዮጵያ በተደራጁ ሰራዊቶቿ፤ የተባበረ ልብ ባላቸው ህዝቦቿ እንዲሁም ዋጋ ለመክፈል በማይሰሰቱ ልጆቿ አማካኝነት ፈተናዎችን ተሻግራ ስሟን አጽንታ ይዛለች። መከላከያ ሠራዊትን በሚመለከት መከላከያ እንደ ቤት ነው። መከላከያን ብቻውን ብንገነባ አይዘልቅም። ኢኮኖሚው እሱን የሚሸከም መሆኑን ማረጋገጥ ይገባል። መከላከያ በአንድ ምሶሶ መቆም አይችልም። ሁሉም ምሶሶዎች…