የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“ከፕሮፌሰር ጄፍሪ ሳክስ ጋር መወያየት ሁልጊዜም አስደሳች ነው! ባለፈው ዓመት ከነበረን ውይይት በመቀጠል በዘላቂ ልማት፣ የኢኮኖሚ እድገት እና ለአፍሪካ ልማት የቅድሚያ ጉዳዮችን በተመለከተ ተወያይተናል።”
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

“ከፕሮፌሰር ጄፍሪ ሳክስ ጋር መወያየት ሁልጊዜም አስደሳች ነው! ባለፈው ዓመት ከነበረን ውይይት በመቀጠል በዘላቂ ልማት፣ የኢኮኖሚ እድገት እና ለአፍሪካ ልማት የቅድሚያ ጉዳዮችን በተመለከተ ተወያይተናል።”
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 47
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ሁሉን አቀፍና አካታች የዲጂታል አገልግሎቶች የሚቀርቡበት፣ ዜጎችን ማዕከል ያደረገ ስርዓትን በመዘርጋት፣ ሉዓላዊና ደህንነቱ የተጠበቀ አውድን ለመፍጠር ቁልፍ ሚና ይኖረዋል። Post Views: 153
“በኢትዮጵያ እና ቱርኪዬ መካከል የዲፕሎማሲ ትስስራችንን ለማጠናከር የተደረገ የራት ግብዣ መርሃ ግብር። ለጋራ ነጋችን!” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 76
በዛሬዉ እለት ኢትዮጵያዊያን ታሪክ ለመስራት ከጫፍ ጫፍ በነቂስ እየወጡ ነዉ፡፡ ከብረት በጠነከረዉ አንድነታችን ዘር ፣ ቀለም ፣ ሀይማኖት ፣ እድሜ ፣ ፆታ ሳይለየዉ ወርቃማ ታሪክ ለማስመዝገብ አንድ ብለን ጀምረናል። በዛሬዉ እለት በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኝ በመትከል የአንድነታችን ሃይል ደምቆ ይታያል፡፡ እኛ አትዮያዊያን በአንድነት ተነስተን ፣ በህብረት ተባብረን ፣ በአንድ ጀምበር 600 ሚለዮን ችግኝ በመትከል…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 19
ሀይማኖት ዘለቀ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር እንደተናገሩት ከለውጡ በፊት የሚዲያ ተቋማት ዘርፈ ብዙ ስብራቶች ነበሩባቸው፤ ከነዚህም ጥቂቶቹ የፖሊሲ እና የማዕቀፍ ፣ የመዋቅር አደረጃጀት፣ ተቋማዊና የትክክለኛ ሙያዊ ስነ-ምግባር ስብራቶች ይገኙበታል። የለውጡ መንግስት እንዚህን ስብራቶች ለማከም ጥልቅ የሆነ የሚዲያ ሪፎርሞችን አድርጓል። ሪፎርሙ ካሳካቸው ለውጦች መካከል፤ ተጠሪነቱ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሆነ የመገናኛ ብዙሃን ባልስልጣን ማቋቋም፣…
