Similar Posts
ኢትዮጵያ ዜጎችን ከተረጂነት ለማለቀቅ የነደፈችው ስልታዊ ሽግግር ፍሬ እያፈራ ነው!
ሚያዝያ 22/ 2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ ራስን በምግብ ለመቻል የነደፈችው ስትራቴጂካዊ ፖሊሲ ዛሬም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎችን ከተረጂነት ወደ አምራችነት የማሸጋገር ተከታታይ ስኬቶችን እያስመዘገበ ይገኛል። ይህ ለዘመናት በጠባቂነት ተገድቦ የነበረው ግዙፍ የሰው ኃይል፣ ወደ ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት የሚያደርገው ሽግግር በአስተማማኝ መሰረት ላይ ሆኖ ተጠናክሮ ይቀጥላል። ዛሬ የጀመርነው የፖሊሲ ስኬት፣ የነገዋን በምግብ ራሷን የቻለች ኢትዮጵያን እውን የሚያደርግ እየተፋጠነ ያለ…
መሪ ማን ነው?
“መሪ ራሱን ያሸነፈ፣ ጊዜን ያተረፈ፣ ሀሳብን የገዛ፣ ግብን የተለመና ሌሎችንም የማረከ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 95
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“ዛሬ ጠዋት የስራ ዘመኑን ሶስተኛ የ100 ቀናት የመንግሥት ሥራ አፈፃፀም ከዘጠኝ ወራት አጠቃላይ አፈፃፀም ጎን ለጎን መገምገም ጀምረናል። ለእድገት አመቺ ካልነበረው እና በደካማ የተቋማት እና የፖለቲካ ማዕቀፍ ፣ በታጠረ የግል ዘርፍ ተሳትፎ እንዲሁም ውጤታማ ባልነበረ የቁጥጥር ከባቢ ከሚገለጠው የኢኮኖሚ መልክ ወጥተናል። የግሉ ዘርፍ ደካማ ውድድር ውስጥ ነበር፤ በመንግሥት ሥር የነበሩ በርከት ያለ ቁጥር ያላቸው የንግድ…
የኢትዮጵያ አዲስ የብርሃን ምዕራፍ!
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 58
ኢትዮጵያ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 በተሳካ ሁኔታ በማጠናቀቅ
ኢትዮጵያ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 በተሳካ ሁኔታ በማጠናቀቅ ፣ ዜጎችን ማዕከል በማድረግ ፍትሃዊ ተደራሽነት የሚያሰፋውን፣ በዜጎችና በተቋማት መካከል መተማመንን የሚያሰፋውን ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 በይፋ ጀምራለች ። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 109
“ኢትዮጵያ ታከናውናለች” ብሔራዊ ጉባኤ !
”የጀመርናቸው ለውጦች በራሳቸው የመጨረሻ ግብ አይደሉም፤ ይልቁንም ከእኛ በኋላ ለሚመጡት ተከታታይ ትውልዶች የምንጥለው ጠንካራ መሠረት ነው።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 39
