Similar Posts
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የክልል የኮሙኒኬሽን ተቋማት ያሉበትን ደረጃ ለማወቅና አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ በዘጠኝ ክልሎች እና በሁለት ከተማ አስተዳደሮች ሲያካሂድ የቆየውን የክትትልና ድጋፍ ሥራ አጠናቋል
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የክልል የኮሙኒኬሽን ተቋማት ያሉበትን ደረጃ ለማወቅና አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ በዘጠኝ ክልሎች እና በሁለት ከተማ አስተዳደሮች ሲያካሂድ የቆየውን የክትትልና ድጋፍ ሥራ አጠናቋል፡፡ አገልግሎቱ ከተሰጡት ኃላፊነቶች መካከል የተቀናጀ እና የተናበበ የተግባቦት ሥራ ከፌዴራል እና ከክልል ኮሙኒኬሽን ተቋማት ጋር መዘርጋት፣ በትብብር መሥራት እና ለክልል የኮሙኒኬሽን ቢሮዎች የተግባቦት ሥራን ለማከናወን የሚያስችል አቅም መገንባት ይገኝበታል፡፡ ይህንን ኃላፊነቱን…
የኢትዮጵያ የታምርት ንቅናቄ ያስመዘገበው ውጤት
መጋቢት 18/2018 ዓ.ም መንግስት በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ያለውን ድርሻ ከፍ ለማድረግና ኢኮኖሚያዊ መዋቅሩን ወደ ምርታማነት የሚመራ ለውጥ ለማምጣት የጀመረው የ“ታምርት ንቅናቄ” በአጭር ጊዜ ውስጥ ተጨባጭ ውጤቶችን አስመዝግቧል፡፡ ንቅናቄው ከሀገሪቱ የ2030 ልማት አጀንዳ ጋር በተጣጣመ መልኩ በመተግበር የኢንዱስትሪ ዘርፉን ወደ ከፍተኛ አቅምና ተወዳዳሪነት ለማሻሻል ጠንካራ መሠረት ጥሏል፡፡ በንቅናቄው አፈጻጸም ውስጥ በተለይ በውጭ ምንዛሬ እጥረት፣ በጥሬ ዕቃ…
“በኢትዮጵያ ውስጥ ከ14 ቢሊዮን ብር በላይ ለሽያጭ የወጡ ሙዓለ ነዋዮች ይገኛሉ”
ወ/ሮ ሃና ተህልኩ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ #PMOEthiopia Post Views: 50
የቢሾፍቱ አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ማስጀመሪያ ይፋዊ መርሀ-ግብር
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 58
የኢትዮጵያን የምግብ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ የጀመርነው ጥረት በላቀ ውጤት ቀጥሏል!
ዛሬ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱልልታ ወረዳ በ2,150 ሄክታር መሬት ላይ የለማ የስንዴ ማሳን ተዘዋውረን ተመልክተናል። Post Views: 25
ያሰብነውን ሳናሳካ ጀምበር የሚጠልቅብን አይደለንምና በአንድ ጀምበር 615.7 ሚሊዮን ችግኞችን መትከል ችለናል።
የዛሬ ጀምበር ወጥታ እስክትጠልቅ ስድስት መቶ ሚሊዮን ችግኞችን ልንተክል ኢትዮጵያውያን ሁሉ አቅደን ነበር። ያሰብነውን ሳናሳካ ጀምበር የሚጠልቅብን አይደለንምና በአንድ ጀምበር 615.7 ሚሊዮን ችግኞችን መትከል ችለናል። ህፃናት ተስፋቸውን ተክለዋል። ወጣቶች ጽናተቸውን አሳይተዋል። አረጋውያን ውርስ አኑረዋል። ኢትዮጵያውያን ከሊቅ እስከ ደቂቅ ከቤታቸው ወጥተው የማይደበዝዝ አሻራ አኑረዋል። በማበራችን እና በመጽናታችን በአለም በሌላ ስፍራ በአንድ ጀምበር ያልተደረገውን እኛ ኢትዮጵያውያን አድርገነዋል።…

