Similar Posts
ኢትዮጵያ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 በተሳካ ሁኔታ በማጠናቀቅ
ኢትዮጵያ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 በተሳካ ሁኔታ በማጠናቀቅ ፣ ዜጎችን ማዕከል በማድረግ ፍትሃዊ ተደራሽነት የሚያሰፋውን፣ በዜጎችና በተቋማት መካከል መተማመንን የሚያሰፋውን ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 በይፋ ጀምራለች ። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 70
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“ዛሬ በምስራቅ ሸዋ ዞን የነበረን ጉብኝት በክረምት የስንዴ ምርት ሥራዎች የተገኘውን ውጤት የምርት አሰባሰቡን በመመልከት ለመገምገም እና የበጋ ስንዴ ሥራ ማስጀመር ላይ ያተኮረ ነበር። በዚያው አካባቢ የሙዝ፣ ፓፓያ እና አሳ ክለስተር ሥራዎችንም ተመልክተናል። ነባሩ ባሕላዊ የግብርና ዘዴ አሁንም ያለ ቢሆንም በሰፊው ለማረስ የሚያስችለው ሜካናይዜሽን እያደገ በመሄዱ የአካባቢውን የግብርና ብቁነት እና ምርታማነት እያሳደገ ይገኛል። ወደኋላ መለስ…
የቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፍ ለሃገራዊ ኢኮኖሚ እድገት የበኩሉን አስተዋጽኦ እንዲያበረክት የሚያስችል ተቋማዊ አሰራርን መከተል ወሳኝ ነው።
የቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፍ ለሃገራዊ ኢኮኖሚ እድገት የበኩሉን አስተዋጽኦ እንዲያበረክት የሚያስችል ተቋማዊ አሰራርን መከተል ወሳኝ ነው። ለዚህም በዘርፉ የሚሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎች ፈቃድ መስጠት፣ መከታተልና መቆጣጠር አስፈላጊ ነው። የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ ዘርፉ በራሱ እድገት እንዲያስመዘግብ ከማድረግ ባለፈ ለሌሎች ዘርፎች እድገት አስቻይ በመሆኑ በትኩረት እየሰራ ይገኛል። አሁን ላይ በዘርፉ የተደረጉ ማሻሻያዎች አዳዲስ ኦፕሬተሮችን ወደ ስራ ከማስገባት…
በሰፊው መስክ ነፋሳት በጉልህ ድምጽ ይናገራሉ።
እኛም ሰማናቸው። ነገንም ሰራን። አይሻ ሁለት የነፋስ ኃይል ፕሮጀክት። #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 30
መላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ደስ አለን!
ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ደስ አለን! በአንድ ጀንበር 567 ሚሊየን ችግኝ ተክለናል! በታሪካዊ ቀን ታሪክ የማይረሳውን ስኬት አስመዝግበናል! አሳክተነዋል! #GreenLegacy Post Views: 625
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) መልዕክት
“ዛሬ ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች ጋር በመሆን፣ የክረምት በጎ አድራጎት መርሃ ግብርን ወደ ላቀ ከፍታ ያሸጋገረውን የቱሉ አራራ የተቀናጀ ሞዴል መንደርን በይፋ መርቀናል። ይህ ሞዴል መንደር በ7 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ ሲሆን፣ እያንዳንዱ ቤት ሁለት መኝታ ክፍሎችን ጨምሮ በአጠቃላይ አምስት ክፍሎች እንዲኖሩት ተደርጎ ደረጃውን ጠብቆ የተገነባ ነው። መንደሩ በቤተሰብ…
