“የፋይናንሻል ሴክተርን ማረቅ አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ስብራትን ለመጠገን ጉልህ ሚና ይጫወታል “
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በታደሰው እና የቅርስ ሀብቱ ለእይታ በቀረበበት ብሔራዊ ቤተመንግሥት የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን ተቀብለዋል። Post Views: 222
“በኢትዮጵያ በልዩ የሕክምና ዘርፍ ሥልጠና ላይ ከሚገኙ እና ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ከመጡ 4ዐዐ በላይ የሕክምና ባለሙያዎች መካከል፤ ከሩዋንዳ ከመጡ 128 የሕክምና ባለሙያዎች ጋር በጋራ ማዕድ ቆርሰናል። እነዚህ ባለሙያዎች የአኅጉራችን የጤና ዘርፍ የወደፊት ዕጣ ፈንታ የሚጠይቀውን ከፍተኛ ዕውቀትና የላቀ ብቃት ለማሟላት ታምነው እየተጉ ያሉ ሲሆን፤ ቀጣዩን አፍሪካዊ ትውልድ በሕክምና ዘርፍ የሚኖረውን የመሪነት ሚና በማረጋገጥ ላይ የሚገኙ…
መስከረም 6/2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶር) አራተኛውን “የመደመር መንግስት” የተሰኘዉን መጽሐፍ በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬክሽን ማዕከል በትላንትናው ዕለት በይፋ አስመርቀዋል፡፡ አድሱ መጽሐፍ በኢትዮጵያ ብልጽግና ጉዞ ዉስጥ የተገኙ ሁሉ አቀፍ ዉጤቶችና ተግዳሮቶች፣ እድሎችና ስጋቶች፣ እንዲሁም ተጨባጭ መፍትሔዎችን በማቅረብ የመደመር ፍልስፍናን በጥልቀት የሚተነትን ነዉ፡፡ በተለይም መጽሐፉ በዲጂታል ኢትዮጵያ የታገዘ ቀልጣፋ የህዝብ አስተዳደር ገጽታ፣ ሀገራዊ አንድነት እና…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 124
ለግምገማው መነሻ የብሔራዊ ኮሚቴው ግብረኃይሎች የሥራቸውን አፈፃፀም ያቀረቡ ሲሆን፤ በዛሬው ስብሰባ የኮሚቴው የእስካሁን ውጤታማ ስራዎች እና የታዩ ክፍተቶችን በመለየት ከሀገራዊ ርዕይ ጋር ያለውን ስምሪት ለማረጋገጥ አስቻይ እና የነጠሩ ሃሳቦች ተነስተዋል። ምድረቀደምት ሀገራችን ኮፕ32 በ2019 ስታዘጋጅ በተናበበ፣ በተቀናጀ ፣ በጠንካራ ጥረት በሚገለጥ የዜጎች ተሳትፎ ስኬታማ መድረክን ለማስተናገድ ከወዲሁ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥታለች። #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 68