ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ ያደረጉት ልዩ አቀባበል
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication


ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 35
ዛሬ ስራ የጀመረው፣ አስፈላጊ የሆኑ የመንግሥት አገልግሎቶችን በቀጥታ ወደ ማህበረሰቡ ለማድረስ የተወሰደ ትልቅ እርምጃ ነው። ለአገልግሎት የተደራጀው አውቶቡስ ሙሉ ቁሳቁስ የተሟላለትና ራሱን የቻለ የአገልግሎት ማዕከል ሆኖ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ቀልጣፋና አስተማማኝ አሰራርን ለማረጋገጥ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችንና ስርዓቶችን አቀናጅቶ የያዘ ነው። አውቶቡሱ የአገልግሎት ፍሰቱን የሚያደራጅ የሰልፍ ማስተናገጃ ስርዓት ያለው ሲሆን፣ የተለያዩ የክፍያ አማራጮችንም አካቷል። ለአገልግሎቱ የሚያስፈልገውን ኃይል በከፊል…
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ! ዘንድሮ የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት የምናከብረው የተነገረው የተስፋ ቃል መድረሱን፣ የለውጥ ብርሃን መፈንጠቅ መጀመሩን፣ የመሻገር ዘመን መቅረቡን እያመንን ነው። ጉዟችን በውጣ ውረድ የተሞላ ነበር፤ ተስፋ አስቆራጭ መከራዎችን አስተናግደናል። ከእንግዲህ ፈተናው ጨርሶ አይጎበኘንም ባንልም፣ ተስፋችን የሚወለድበት የዋዜማው ዕለት ላይ ደርሰናል። የፍዳው ዘመን ላይመለስ ተሸኝቶ፣ የማንሠራራት ዘመን እንደመጣ በልበ ሙሉነት መናገር እንችላለን።…
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እንደተናገሩት የግራንዴር ሴራሚክ ፋብሪካ በዛሬው ዕለት ተመርቆ አገልግሎት ጀምሯል። ኢትዮጵያ ታመርታለች ! ከፍተኛ ዶላር እየፈሰስን ድንጋይ የምንሸከምበት ጊዜ አብቅቷል !! ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 37
“በኢትዮጵያ በልዩ የሕክምና ዘርፍ ሥልጠና ላይ ከሚገኙ እና ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ከመጡ 4ዐዐ በላይ የሕክምና ባለሙያዎች መካከል፤ ከሩዋንዳ ከመጡ 128 የሕክምና ባለሙያዎች ጋር በጋራ ማዕድ ቆርሰናል። እነዚህ ባለሙያዎች የአኅጉራችን የጤና ዘርፍ የወደፊት ዕጣ ፈንታ የሚጠይቀውን ከፍተኛ ዕውቀትና የላቀ ብቃት ለማሟላት ታምነው እየተጉ ያሉ ሲሆን፤ ቀጣዩን አፍሪካዊ ትውልድ በሕክምና ዘርፍ የሚኖረውን የመሪነት ሚና በማረጋገጥ ላይ የሚገኙ…
“ኢትዮጵያ የማደግ ፍላጎትና አቅም ያላት ሀገር ናት። ከዚህ አኳያ የኢትዮጵያ ዲጂታል መርሃ ግብር ፈጠራ፣ ፍጥነትና እመርታን በማምጣት የማደግ ፍላጎታችንን ከአቅመችን ጋር እንዲናበብ እያደረገ ነው። የዲጂታል 2025 ስትራቴጂ በኢትዮጵያ የዲጂታል መሰረተ ልማቶችን በማስፋት ዘርፈ ብዙ ቱርፋቶች ተመዝግበውበታል። በመንግስት አሰራር፣ በአገልግሎት አሰጣጥ እና በፋይናንስ ተደራሽነት ላይም ከፍተኛ ለውጥ መጥቷል። ዛሬ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 በይፋ ያስጀመርን ሲሆን፣ በቀጣይ…
