ደቡብ ኢትዮጵያ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን በውብ የባህል ቀለም እና እሴት ደምቃ ተቀብላቸዋለች!


















በኢትዮጵያ የጂኦ-ቱሪዝም እምቅ ሀብቶቿን በዩኔስኮ ዓለም አቀፍ የጂኦ-ፓርክነት በማስመዝገብ ተጠቃሚነቷን ለማሳደግ የዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ ይገኛል ። ኢትዮጵያ በዘርፉ ያላት ያልተነካ ሀብት በጂኦ-ቱሪዝም ተመራጭ ሀገር የሚያድርጋት ነው። ከዚህ አንጻር ለዩኔስኮ በወደፊቱ ሊቀርቡ የሚችሉ በርካታ የሀገሪቱ እጩ የጂኦ-ቅርስ ቦታዎች ተለይተዋል። ከነዚህም ውስጥ በባሌ ወረዳ የሚገኘው ሶፍ-ዑመር ዋሻ፣ በቡታጅራ-ስልጤ የሚገኙት አፈጣጠሮች፣ የሰሜንና የገራልታ ተራሮች፣ የደናክል ስምጥ ሸለቆ፣ ኤርታ…
ሚያዚያ 6/2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዙሪያ በሰጡት ቃለ-ምልልስ፤ ዘርፉ የኢኮኖሚው ልብ እና የሀገር ሉዓላዊነት መሠረት መሆኑን በዝርዝር አብራርተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደገለጹት፣ ኢንዱስትሪው ምርታማነትንና የኤክስፖርት መጠንን በከፍተኛ ደረጃ በማሳደግ የኢኮኖሚ ዕድገትን የማነቃቃት ልዩ አቅም አለው። በተለይም የጥሬ ዕቃ አቅራቢነትን ደረጃ በመለወጥ፣ እሴት በመጨመርና ምርቶችን በብዛትና በጥራት የማምረት አቅምን በማጎልበት ረገድ ዘርፉ…
ለግምገማው መነሻ የብሔራዊ ኮሚቴው ግብረኃይሎች የሥራቸውን አፈፃፀም ያቀረቡ ሲሆን፤ በዛሬው ስብሰባ የኮሚቴው የእስካሁን ውጤታማ ስራዎች እና የታዩ ክፍተቶችን በመለየት ከሀገራዊ ርዕይ ጋር ያለውን ስምሪት ለማረጋገጥ አስቻይ እና የነጠሩ ሃሳቦች ተነስተዋል። ምድረቀደምት ሀገራችን ኮፕ32 በ2019 ስታዘጋጅ በተናበበ፣ በተቀናጀ ፣ በጠንካራ ጥረት በሚገለጥ የዜጎች ተሳትፎ ስኬታማ መድረክን ለማስተናገድ ከወዲሁ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥታለች። #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication…
ኢትዮጵያ ማከናወኗን ቀጥላለች! ”ዛሬ ያስመረቅነው የአርባምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት የ‘ገበታ ለትውልድ’ መርሃ-ግብራችን ያፈራው ሌላኛው ታላቅ ስኬት ነው። ይህ ዘመናዊ ሪዞርት ከ1,300 በላይ ሰዎችን የሚያስተናግድ የስብሰባ አዳራሽና በሐይቅ ላይ የተገነባ ልዩ ተንሳፋፊ ሬስቶራንትን ያካተተ ሲሆን፤ ከመዲናችን ባሻገር የኮንፈረንስ ቱሪዝምን በማስፋፋት ኢትዮጵያን የዓለም አቀፍ መድረኮች ማዕከል የማድረግ ርዕያችንን ያጠናክራል፤ ለአካባቢው ማኅበረሰብም ሰፊ የሥራ ዕድል ፈጥሯል። መላው የሀገራችን ሕዝብ፣…
“የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ለአየር ንብረት ጥበቃ ከሚያበረክተው መሠረታዊ አስተዋፅዖ ባለፈ፣ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ የማር ምርት ላይ ተጨባጭ ውጤቶችን እያስመዘገበ ይገኛል። ተፈጥሮንና አካባቢያችንን በመጠበቃችን፣ ደኖች እየተስፋፉ በመምጣታቸው፣ የንብ ዝርያዎችን የሚያግዙና የማር ምርትን የሚያሳድጉ ምቹ ከባቢዎች ምክንያት የምግብ ምንጮች ሊፈጠሩ ችለዋል። ተስፋን እንትከል!” Post Views: 22
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 66
