ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የትውልድ ርዕይ!
ኢትዮጵያ የሀገራትን ዕጣ ፈንታ በሚወስነው የዲጂታል ዘመን ደጃፍ ላይ ትገኛለች። የኢትዮጵያ ዲጂታል 2030 ብሔራዊ ምላሻችን፤ በራስ በመተማመን፣ በፈጠራ እና በታላቅ ዓላማ ተንቀሳቅሰን ያሳዬነው ቁርጠኝነትና የማድረግ አቅም ነው።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

ኢትዮጵያ የሀገራትን ዕጣ ፈንታ በሚወስነው የዲጂታል ዘመን ደጃፍ ላይ ትገኛለች። የኢትዮጵያ ዲጂታል 2030 ብሔራዊ ምላሻችን፤ በራስ በመተማመን፣ በፈጠራ እና በታላቅ ዓላማ ተንቀሳቅሰን ያሳዬነው ቁርጠኝነትና የማድረግ አቅም ነው።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 33
ባለፉት የለውጥ ዓመታት በገቢዎች ዘርፍ ተቋማዊ የማስፈጸም አቅም የማሳደግ፣ዘመናዊ የታክስ አስተዳደር ስርዓት የመገንባት፣ የታክስ ህግ ተገዢነትት የማረጋገጥ እና ዘላቂ የገቢ እድገትን የማረጋገጥ ስራዎች ተከናውነዋል።ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተገናኘ ዘመናዊ የግብር ስርዓትን ለመዘርጋት ተሰርቷል። በ2011 በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ታክስ በማሳወቅ ረገድ 10.1 % በመቶ ብቻ የነበረው አሰራር በ2017 ዓ.ም 94 በመቶ የሚሆኑ ግብር ከፋዮች ግብራቸውን በኢ-ፋይል አሳውቀዋል። በተመሳሳይ…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 33
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 50
በመስዋዕትነት እና በአዲስ መነሳት መንፈስ በአንድነት ያከብራሉ። ከሳምንታት የፆም፣ ጥሞና እና ራስን የመመልከት ጊዜ በኋላ ፋሲካ በእውነተኛ አምልኮ፣ መንፈስን አድሶ፣ ቤቶችንም በደስታ ይሞላል። በዘመድ አዝማድ መጠያየቅ እና ማዕድ መካፈልም ፍቅርን ያዳብራል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ዓመታዊውን የፋሲካ መዐድ ማጋራት ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በአንድነት ፓርክ በጋራ መታደማቸው ለእውነተኛው የአንድነት መንፈስ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 15
