ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ያደረጉላቸው አቀባበል – በምስል።
#PMOEthiopia#MeetInEthiopia#EthiopiaHosts
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
See less










#PMOEthiopia#MeetInEthiopia#EthiopiaHosts
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
See less










ይኽ በአዲስ አበባ እምብርት የሚገኝ የከተማ ውስጥ ድንቅ የሕዝብ መገልገያ ሲሆን በሁሉም እድሜ እና ማኅበራዊ ሁኔታ ያሉ ሰዎች በጋራ የሚሰበሰቡበት፣ የሚዝናኑበት፣ ጽዱ እና ደማቅ አድርገው በመጠበቅም ተሚኮሩበት ስፍራ ነው። 40 ሄክታር መሬት ላይ ካረፈው ፓርክ 15 ሄክታሩ በለምለም አረንጓዴ መስክ የተሰናዳ ሲሆን 6 ኪሎሜትር የእግረኛ መንገድ፣ 5 ኪሎሜትር የብስክሌትና መሮጫ ትራክ የተዘጋጀለትም ነው። ይኽም ንቁ…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 52
“በመላው ሀገራችን ለሚገኙ ተማሪዎቻችን አዲሱ የትምህርት ዘመን ስኬታማ እንዲሆን እንመኛለን!ወጣቱ ትውልድ ለኢትዮጵያ ትልቁ ሀብቷ በመሆኑ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጅማሮን ተከትሎ፤ እያንዳንዱ ተማሪ ለላቀ እውቀት በትጋትና ጉጉት ትምህርቱን እንዲከታተል፣ ለጥሩ ውጤት በጽናት እንዲተጋ፣ እንዲሁም የሀገራችንን የወደፊት ዕድል መቅረጽ በሚያስችሉ ክህሎቶች እንዲገነባ አበረታታለሁ። ዛሬ እየተገበርነው ያለው በርካታ የልማት ሥራዎች የነገን ትውልድ ታሳቢ ያደረጉ በመሆናቸው፣ የዚህ ቀጣይ…
“ዛሬ ምሽት ከአፍሪ ኤክሲም ባንክ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጆርጅ ኤሎምቢ እና ከባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጋር በአጋርነት፣ ዕድገት እና በአፍሪካ የወደፊት ዕድሎች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል።” Post Views: 46
“ኢትዮጵያ እና ቻይና ለአስርት አመታት የዘለቀ ጠንካራ ግንኙነት አላቸው። ይኽ ግንኙነት በቅርቡ ወደ በሁኔታዎች የማይለዋወጥ የስትራቴጂክ ትብብር አድጓል። ዛሬ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን ተቀብዬ በጽናት በሚጓዘው የኢትዮጵያ እና ቻይና የመንግሥት እና ሕዝብ ግንኙነት ላይ ተነጋግረናል። በተለያዩ የልማት ትብብር ርዕሰ ጉዳዮችን ለማከናወን ያለንን ጽኑ አቋም በማስቀጠል ላይ ውይይት አድርገናል። በኢኮኖሚ፣ ንግድ፣ መሠረተ ልማት፣ የኃይል…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 39