ዲጂታል ኢኮኖሚ፡ ከመሰረተ ልማት ወደ ሰው ሰራሽ አስተውሎት
● የቴሌኮም ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ37.9 ሚሊዮን ወደ 87.9 ሚሊዮን አድጓል
● 99.8% የህዝብ ተደራሽነት (ሽፋን)
● ቴሌብር (Telebirr)፦ 58 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች | 7.5 ትሪሊዮን ብር የገንዘብ ዝውውር
● የዘርፉ ገቢ ከ37 ቢሊዮን ብር ወደ 162+ ቢሊዮን ብር አድጓል
ተፅዕኖው፦
● ዝቅተኛ የግብይት (ትራንዛክሽን) ወጪ
● ሰፊ የፋይናንስ አካታችነት
● በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ለሚመራ የመንግስት አስተዳደር መሰረት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

