Similar Posts
“መንግስት ምርትን በብዛትና በጥራት በማምረት የተያዘዉን በምግብ ራስን የመቻል ግብ እዉን እያደረገ ይገኛል”
-አቶ ከበደ ዴሲሳ-የመንግስት ኮሙኒኬሽ አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ መንግስት ምርትን በብዛትና በጥራት በማምረት እና የአርሶ አደሩን ኑሮ የሚቀይሩ ስራዎችን በመስራት የተያዘዉን በምግብ ራስን የመቻል ግብ እዉን እያደረገ እንደሚገኝ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ከበደ ዴሲሳ ገለጹ፡፡ በኢፌድሪ መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስተባባሪነት ህዳር 13 ቀን 2017 ዓ.ም የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ቡድን በአርሲ ዞን ሌሙና ብልብሎ ወረዳ ዉስጥ…
በሴቶች እና ማሕበራዊ ጉዳይ የተገኙ እመርታዎች: ‘እናት ሀገርን’ በተግባር መገንባት!
EthiopiaDelivers PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 26
ሃምሌ 10 በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኞች! ወቅታዊ መረጃ ከማለዳ 12 ሰአት እስከ 3:30
ሃምሌ 10 በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኞች! ወቅታዊ መረጃ ከማለዳ 12 ሰአት እስከ 3:30 በመላው ኢትዮጵያ 147 ሚሊዮን 965 ሺህ ችግኞች ተተክለዋል። Post Views: 1,103
የፖለቲካ ፓርቲዎች ለሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም መስፈን በጋራ እንደሚሰሩ ተናገሩ
የአማራ ከልል መንግስትና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት የምክክር መድረክ ከትናንት ጥቅምት 16-17/2018 ዓ.ም ጀምሮ በባሕር ዳር ከተማ ተካሄድዋል፡፡ በኢትዮጵያ የዳበረ የዲሞክራሲ ሥርዓትን ለመገንባት እና በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ሰላማዊ ግንኙነት ለመፍጠር፣ እንዲሁም በመከባበርና በመተባበር ላይ የተመሰረተ ጤናማ የፖለቲካ ፉክክር እንዲኖር የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች በጋራ እንደሚሰሩ ገልጸዋል፡፡ በምክክር መድረኩ ላይ የተገኙት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ…
ያሰብነውን ሳናሳካ ጀምበር የሚጠልቅብን አይደለንምና በአንድ ጀምበር 615.7 ሚሊዮን ችግኞችን መትከል ችለናል።
የዛሬ ጀምበር ወጥታ እስክትጠልቅ ስድስት መቶ ሚሊዮን ችግኞችን ልንተክል ኢትዮጵያውያን ሁሉ አቅደን ነበር። ያሰብነውን ሳናሳካ ጀምበር የሚጠልቅብን አይደለንምና በአንድ ጀምበር 615.7 ሚሊዮን ችግኞችን መትከል ችለናል። ህፃናት ተስፋቸውን ተክለዋል። ወጣቶች ጽናተቸውን አሳይተዋል። አረጋውያን ውርስ አኑረዋል። ኢትዮጵያውያን ከሊቅ እስከ ደቂቅ ከቤታቸው ወጥተው የማይደበዝዝ አሻራ አኑረዋል። በማበራችን እና በመጽናታችን በአለም በሌላ ስፍራ በአንድ ጀምበር ያልተደረገውን እኛ ኢትዮጵያውያን አድርገነዋል።…
25 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን 48 ቢሊዮን ዶላር ለሀገራቸው ኢንቨስት አድርገዋል !!
ባለፉት 6 አመታት ሕዝብን በማስተባበር በተሰራው የአርንጓዴ ዐሻራ መረሃ ግብር 25 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ተሳትፈው 48 ቢሊዮን ችግኞችን ተክለዋል፡፡ አንድ ችግኝ ከመጀመሪያው ዝግጅት ጀምሮ እስከመጨረሻ ድረስ 1 ዶላር ወጪ ቢፈጅ እንኳን ኢትዮጵያዊያን ለሀገራቸው 48 ቢሊዮን ዶላር ገዳማ ኢንቨስት አድርገዋል እንደማለት ነው ፡፡ ይህን ያህል ገንዘብ የሚያበድረን ሃገርም ሆነ የሚለግሰን ተቋም የለም ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶር)…


