ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ጣቢያ የመሠረተ ድንጋይ የማስቀመጥ ሥነ-ሥርዓትን ለመካፈል ዛሬ ጠዋት ኬንያ ገብተዋል።


ገራችን ኢትዮጵያ ወደ ላቀ እድገት ጉዞ እየተሸጋገረች ነው – የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ በለውጡ መንግሥት በርካታ ችግሮችን በመርታት እና ዘርፈ ብዙ የልማት ስራዎችን በማፋጠን ወደ ላቀ እድገት ምዕራፍ እየተሸጋገረች መሆኗን የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ገለጹ። ከዘመናት የፖለቲካና የኢኮኖሚ ብዥታ ወጥታ አሁን የጠራ የእድገት ጉዞ ይዛ ወደ ፊት መራመድ በመጀመሯ የተደበቀ እምቅ…
የካቲት 7/2018 ዓ.ም የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት! የኢትዮጵያ የውጭ ፖሊሲ ከገቢራዊ ዲፕሎማሲ ወደ ስልታዊ አጋርነት በመሸጋገር፣ ሀገራዊ ጥቅሟን ከቀጠናዊ ትስስር ጋር ያስታረቀበት አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ላይ እንገኛለን። በአፍሪካ የዲፕሎማሲ መዲና አዲስ አበባ፣ የካቲት 6 ቀን 2018 ዓ.ም የተካሄደው 2ኛው የአፍሪካ-ጣሊያን ጉባኤ፣ በአፍሪካና አውሮፓ አህጉራት መካከል ያለውን ግንኙነት ወደ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ያሸጋገረ ኩነት ተደርጎ ሊወሰድ…
“የድሬ የኮሪደር ልማት ምቹ የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች፣ የተሻሻለ የአካባቢ ውበትን እና ጥራታቸውን የጠበቁ የማህበረሰብ መሰብሰቢያ ስፍራዎች በድሬ እውን እንዲሆኑ አስችሏል። በኮሪደሩ ለከተማዋ ነዋሪዎች ገቢ ለማስገኘት የሚያስችሉ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጂንግ ስቴሽን፣ ሱቆች፣ ካፍቴሪያዎች እንዲሁም ደረጃቸውን የጠበቁ የፓርኪንግ ቦታዎች እንዲካተቱበት ተደርጓል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 111
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) ጋር በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ በትግርኛ ቋንቋ ያደረጉትን ቆይታ ዛሬ ምሽት 2:30 ይከታተሉ። Post Views: 23
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ የዩኒቨርሲቲው የቀድሞ ተማሪ የሆኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “የምሁራን ሚና ለሀገራዊ ብልጽግና” በሚል ርዕስ የጥናታዊ ጽሁፍ እያቀረቡ ይገኛሉ። የአካዳሚያዊ አመራሮችና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ገለጻው እየተሰጠ ይገኛል። የዛሬው መርሃ ግብር 75ኛ ዓመት በዓሉን ለማክበር ላለፉት ሳምንታት ሲደረጉ የነበሩ ተከታታይ ገለጻዎች እና ፕሮግራሞች ማጠቃለያ ነው። #PMOEthiopia…