Similar Posts
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 በቴሌኮም ዘርፍ
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 በቴሌኮም ዘርፍ በርካታ ውጤቶች የተመዘገቡበት ነው። ለአብነትም የሞባይል ደንበኞች ቁጥርን 97 ሚሊዮን ማድረስ የተቻለ ሲሆን፣ ከዚህም ውስጥ 57 ሚሊዮኑ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ሆነዋል። አንድ ሺህ ሰለሳ ከተሞችም የ4ጂ ኔትወርክ ተደራሽ ሆኗል። በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ የሞባይል ተጠቃሚ ደንበኞች ቁጥር 128 ሚሊዮን የሚደርስ ሲሆን፣ የ5ጂ ኔትወርክ ሽፋንን 100 ከተሞች ይደርሳል። በ2030 የዲጂታል ክፍያን ከአጠቃላይ…
የክላስተር እርሻ አነስተኛ ይዞታ ያላቸው አርሶ አደሮች
የክላስተር እርሻ አነስተኛ ይዞታ ያላቸው አርሶ አደሮች በመደመር ዕሳቤ ተባብረው ምድራቸውን ወደ ልምላሜ፣ ምርታቸው ደግሞ ወደ ሀገር ተስፋ የሚቀይሩበት የብልጽግና መንገድ ነው። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 96
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን፣ ከበርካታ የሀገር መሪዎች ጋር ሀገራዊና አህጉራዊ ፋይዳ ያላቸውን ውይይቶች አከናውነዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ቻፖ ጋር በከተማ ልማት፣ በግብርና እንዲሁም በሰላምና ጸጥታ ዙሪያ ለመተባበር የመከሩ ሲሆን፣ ከታንዛኒያዋ ፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ጋር ደግሞ በቅድሚያ ትኩረት በሚሹ ዘርፎች ላይ ያላቸውን ግንኙነት ለማሳደግ ተስማምተዋል። የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎው ፕሬዝዳንት ፌሊክስ ቲሺኬዲ ጋር በነበራቸው ቆይታም በአቪዬሽን ዘርፍ ያለውን ስኬታማ አጋርነት ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ መክረዋል። ከሶማሊያ እና ሴኔጋል መሪዎች…
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ በሁዋጂያን ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የሚገኘውን “ጎበዝ ሶላር ሴል” ማምረቻን ጎብኝቻለው። ይህ ፋብሪካ በ2025 ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንቨስት ያድርጉ ፎረም (Invest in Ethiopia Forum) አማካኝነት በተፈረመው ስምምነት መነሻ በ100 ሚሊየን ዶላር የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ የተቋቋመ ነው። በውጤታማ ድጋፍ እና ክትትል በስድስት ወራት ብቻ እውን የሆነው “ጎበዝ ሶላር ሴል” ማምረቻ ዘመናዊ ማሽኖች እና…
ኢትዮጵያ እና ቻይና እውነታቸዉን በላቀ ደረጃ የሚገልጹበትንና የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉን ትስስር ለማጎልበት ያለመ የሁለትዮሽ ውይይት አካሄዱ፡፡
ግንቦት 6 ቀን 2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት እና የቻይናዉ ብሔራዊ ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን አስተዳደር በጋራ በሚሠሩባቸዉ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት አካሂደዋል፡፡ የቻይና ልዑካንን የመሩት ሚስ ሳዎ ሹሚን በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) እና ከተቋሙ ከፍተኛ ሃላፊዎች ጋር በመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ጽ/ቤት ተወያይቷል፡፡ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ የተሻገረዉን የኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነት…
“ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትን ማንም አያሸንፍም።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰኔ 23 ቀን 2013 ዓ.ም Post Views: 18

