Similar Posts
ከተመሠረተ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ፣ መሶብ የኢትዮጵያን የሕዝብ አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓት መሠረታዊ በሆነ መንገድ ለውጦታል።
ውጤቶቹም በራሳቸው ይናገራሉ። #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች Post Views: 26
የኢትዮጵያ ሀገር በቀል የማክሮ-ኢኮኖሚ ማሻሻያ የሀገር ውስጥ መረጋጋትንና ተዓማኒነትን መልሶ ማምጣቱ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር እዮብ ተካልኝ፤ የኢትዮጵያ ሀገር በቀል የማክሮ-ኢኮኖሚ ማሻሻያ የሀገር ውስጥ መረጋጋትንና ተዓማኒነትን መልሶ ማምጣቱን ገልጸው፤ ይህም የዋጋ ንረትን በመቆጣጠር፣ የውጭ ምንዛሪ ገበያውን ነፃ በማድረግ፣ የገንዘብና የፊስካል ፖሊሲን በማዘመን፣ እንዲሁም ለዘላቂና አካታች ዕድገት ጠንካራ መሠረት ለመጣል የፋይናንስ ዘርፉን በማጠናከር የተገኘ መሆኑን አብራርተዋል። Post Views: 71
ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ረቡዕ እለት በሀላባ እና ከምባታ ዞኖች የሞዴል የገጠር መንደሮችን ማስረከባቸው የሚታወስ ሲሆን ዛሬ ደግሞ በሀዲያ እና ስልጤ ዞኖች የተገነቡትን አስረክበዋል።
ረቡዕ በሀላባ እና ከምባታ ዞኖች የነበረንን የሞዴል የገጠር መንደሮች ርክክብ ሥነሥርዓት በመቀጠል ዛሬ ደግሞ በሀዲያ እና ስልጤ ዞኖች የተገነቡትን አስረክበናል። እነኚህ ባለሶስት መኝታ ቤት መኖሪያዎች ለማብሰል የሚያገለግል የባዮጋዝ መሣሪያ፣ የፀኃይ ኃይል ማመንጫ፣ የዶሮ ማርቢያ፣ የተለየ የእንስሳት በረት የተሟላላቸው ሲሆን በተመጣጣኝ አነስተኛ ወጪ ከአካባቢ በሚገኙ ግብዓቶች የተሻለ መኖሪያ ከማስገኘት አንፃር ለገጠሩ ማኅበረሰብ ብልጽግና ያለንን ሕልም የሚያሳይ…
በትምህርት ዘርፍ የተመዘገቡ ዓበይት ስኬቶች | በፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
#EthiopiaDelivers #PMOEthiopia Post Views: 44
በ #አረንጓዴዓሻራ መርሃ ግብር አማካኝነት በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ከተሞች በመታደስ ላይ ፤
በ #አረንጓዴዓሻራ መርሃ ግብር አማካኝነት በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ከተሞች በመታደስ ላይ ሲሆኑ፤ የተተከሉ ዛፎች እና የለሙ የሕዝብ መናፈሻዎች የከተማ አካባቢዎችን በእጅጉ በማስዋብ እና በመለወጥ ላይ ናቸው። ቀደም ሲል በኮንክሪት ግንባታዎች ተውጠው የነበሩ ስፍራዎች አሁን ወደ ምቹ የመኖሪያና ማራኪ አካባቢነት እየተቀየሩ ነው። እነዚህ አረንጓዴ ስፍራዎች አካባቢን በመጠበቅና የሥነ-ሕይወት ስብጥርን በማበልጸግ ረገድ ወሳኝ ሚና የሚጫወቱ ሲሆን፣ ጤናማና…
