ሀረር የፍቅር ከተማ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውን በድምቀት ተቀብላለች።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication












ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውን በድምቀት ተቀብላለች።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication












የዲጂታል 2030 ስትራቴጂ መንደርደሪያ ያደረገዉ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025”ን ሲሆን በዋናነት ሦስት ግቦችን ለማሳካት ዓላማ ያደረገ ነዉ፡፡ አንደኛዉ ግብ ተደራሽነትን ማስፋት ሲሆን ይህም ሁሉም ዜጎች ከቤታቸዉ፣ ከስልኮቻቸዉ እና ካሉበት ስፍራ ሆኖ የሚፈልጉትን አገልግሎት ማግኘት የሚችሉበትን እድል መፍጠር ነዉ፡፡ ሁለተኛዉ ግብ ለዜጎች እኩል እድል መስጠት ነው፡፡ መንግሥት እኩል እድል ባልሰጠበት ሁኔታ የዜጎች እኩል ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ስለማይቻል ሁሉም…
የኢፌድሪ ጤና ሚኒስቴር ከክልል ጤና ቢሮዎችና የልማት አጋሮች ጋር በመተባበር ያዘጋጀው 27ኛው ዓመታዊ የጤና ሴክተር የምክክር ጉባኤ ካዘሬ ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም በጅማ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባኤዉ በሀገር አቀፍ የጤና ግቦችና እና የማሻሻያ ክንዉኖችን፣ እንዲሁም ቀጣይ የዘርፉ አቅጣጫዎችን ለመገምገም ዓላማ ያደረገ ሲሆን፣ በተለይም በመንግስትና ባለድርሻ አካላት መካከል ያለውን ቅንጅታዊ አሰራርን ከማጎልበት ባሻገር በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፈ ፈጠራን…
በዲጂታል 2025 ስትራቴጂ በሳይበር ደህንነት ላይ በርካታ አስቻይ መሰረቶች ተጥለዋል። በዚህም የራሳችንን ክላውድ መሰረተ ልማት በመገንባት በኢትዮጵያ የዲጂታል አገልግሎት መተማመን መፍጠር ተችሏል። ለጸጥታ ተቋማትም የዲጂታል ፎረንሲክ ላብ በመገንባት ወደ ስራ እንዲገባ ተደርጓል። በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የሳይበር ደህንነት ስትራቴጂካዊ ትኩረት ተሰጥቶታል። በዚህም የማይበገር ቁልፍ የዲጂታል መሰረተ ልማት መገንባት፣ የህዝብ መሰረተ ልማትን ማዘመን፣ የአደጋ ምላሽ መስጫ ማዕከል…
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ቻፖ ጋር በከተማ ልማት፣ በግብርና እንዲሁም በሰላምና ጸጥታ ዙሪያ ለመተባበር የመከሩ ሲሆን፣ ከታንዛኒያዋ ፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ጋር ደግሞ በቅድሚያ ትኩረት በሚሹ ዘርፎች ላይ ያላቸውን ግንኙነት ለማሳደግ ተስማምተዋል። የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎው ፕሬዝዳንት ፌሊክስ ቲሺኬዲ ጋር በነበራቸው ቆይታም በአቪዬሽን ዘርፍ ያለውን ስኬታማ አጋርነት ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ መክረዋል። ከሶማሊያ እና ሴኔጋል መሪዎች…
ከክረምቱ ዝናብ ጋር ተያይዞ በአንድ አንድ የሃገራችን አካባቢዎች በደረሱ የመሬት መንሸራተትና የዉሃ ሙሌት ምክንያት የበርካታ ዜጎቻችን ሕይወት አልፏል፤ የአካል ጉዳትና የንብረት መውደም አደጋም ደርሷል፡፡በትናንትናው ምሽት በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ወንሾ ወረዳ ግሽሬ ጉዱ ሞና ሆሞ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ምክንያት በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ የ6 (ስድስት) ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ የአካል…
“እናት በከፍታ፣ እናት በዝቅታ በእናትነቷ ልጆቿን ስለማትተው የኢትዮጵያ ልጆች ሀገራችን መተኪያ የሌላት እናት መሆኗን ተገንዝበን በጋራ በመደመር እንደ ትላንትናዎቹ ጀግኖች የኢትዮጵያን ጽናትና ልዕልና ማረጋገጥ ከሁላችንም የሚጠበቅ ይሆናል።” ETAF90 ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 31