ሀገራችንን እንወቅ፣ እንውደድ፣ እንኩራበት ይህ አስደናቂ ምድር የእኛው ነውና!


የኢትዮ-ቻይና የንግድ ልዉዉጡ ከ13 ቢሊዮን ዶላር በልጧል ። የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ታኅሳስ 30/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለው የኢኮኖሚ ትብብር ቀጣይነት ባለው መልኩ እያደገ በመምጣቱ በሁሉቱ ሀገራት ያለዉን የንግድና ኢንቨስትመንት ፍሰትን በከፍተኛ ሁኔታ እንዲስፋፋ አድርጓል፡፡ በዚህም የሁለትዮሽ የንግድ ለዉዉጥ ከ13 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር የበለጠ ሲሆን፣ ይህም ቻይና ኢትዮጵያን ዋንኛ የንግድ አጋር በማድርግ ግንኙነቷን…
“አብዛኛው አሁን ያለንበት ችግር፤ የማይሰሩ እጆች፣ በሚናገሩ አፎች ብቻ ተይዘው ልማት የሚመጣ፣ ሰላም የሚመጣ፣ ብልጽግና የሚረጋገጥ ይመስላቸዋል።” Post Views: 76
ኅዳር 06/2018 ዓ.ም የአፍሪካ ኅብረት ኢትዮጵያ 32ኛውን በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክር እና ኮፕ በሚል መጠሪያ የሚታወቅ ጉባኤ እንድታስተናግድ በመመረጧ የተሰማውን ደስታ ገለጸ፡፡ የኅብረቱ ኮሚሽነር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ለኢፌዴሪ መንግሥት ባስተላለፉት የእንኳን ደስ ያለን መልእክት “እንደ አፍሪካ ኅብረት መዲናነቷ እና የበርካታ ዓለማቀፋዊ እና ባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ማእከልነቷ አዲስ አበባ 32ኛዉን የኮፕ ጉባኤ እንድታስተናግድ በመመረጧ ደስታ…
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው ከመስከረም 2 /2019ዓ.ም ጀምሮ በተካሔደው 18ተኛው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ላይ መሳተፋቸው ይታወሳል፤ መስከረም 3 ቀን፣ 2019 ዓ.ም የጉባዔው ሁለተኛ ቀን ‘‘ጽናትን፣ ፈጠራን፣ ትብብርን እና ዘላቂነትን መገንባት’’ በሚል መሪ ቃል የብሪክስ አባል እና አጋር ሀገራት መሪዎች እንዲሁም የተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች በተሳተፉበት የተካሔደ ሲሆን፣ ጥምረቱ 140…
እንኳን ለጳጉሜን 3 የፅናት ቀን አደረሳችሁ፣ አደረሰን! ፅናት የኢትዮጵያውያን የትናንትም የዛሬም መገለጫ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በኢትዮጵያውያን የጋራ ዐጥንት እና ደም ተጠብቃ የቆየች የኩራት እና ክብር ምንጭ ናት፡፡ ለዚህም ነው ከትናንት እስከ ዛሬ ከየትኛዉም አቅጣጫ፣ በማንኛዉም ኃይል የሚቃጡ ጥቃቶችን ኹሉ በጀግንነት መመከት፣ ነፃ እና ሉዓላዊ ሀገር ለትውልድ ማስረከብ የተቻለው፡፡ ጳጒሜን 3 ቀንን የፅናት ቀን በሚል ስያሜ የምናከብረዉም…
“የተመራጩ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌን የበዓለ ሲመት ሥነ-ሥርዓት ለመታደም ዛሬ ጅቡቲ ተገኝቻለሁ።ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ለሃገራቸው የሚሰጡት አገልግሎት ሁለንተናዊ እድገትን እንዲያስቀጥል ልባዊ ደስታዬንና መልካም ምኞቴን ልገልጽ እወዳለሁ። በኢትዮጵያ እና በጅቡቲ መካከል ያለው የቆየ ወዳጅነት እና ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለሕዝቦቻችን የጋራ ብልጽግና እንዲሁም ለቀጣናችን ሰላምና መረጋጋት መጠናከር መሰረት እንዲሆን እመኛለሁ።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 45