መልካም የገና በዓል! ገጠራማ አካባቢዎችን ማሻገር አለብን
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ተጨማሪ መረጃ
👇https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
“የተመራጩ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌን የበዓለ ሲመት ሥነ-ሥርዓት ለመታደም ዛሬ ጅቡቲ ተገኝቻለሁ።ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ለሃገራቸው የሚሰጡት አገልግሎት ሁለንተናዊ እድገትን እንዲያስቀጥል ልባዊ ደስታዬንና መልካም ምኞቴን ልገልጽ እወዳለሁ። በኢትዮጵያ እና በጅቡቲ መካከል ያለው የቆየ ወዳጅነት እና ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለሕዝቦቻችን የጋራ ብልጽግና እንዲሁም ለቀጣናችን ሰላምና መረጋጋት መጠናከር መሰረት እንዲሆን እመኛለሁ።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 52
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር እዮብ ተካልኝ፤ የኢትዮጵያ ሀገር በቀል የማክሮ-ኢኮኖሚ ማሻሻያ የሀገር ውስጥ መረጋጋትንና ተዓማኒነትን መልሶ ማምጣቱን ገልጸው፤ ይህም የዋጋ ንረትን በመቆጣጠር፣ የውጭ ምንዛሪ ገበያውን ነፃ በማድረግ፣ የገንዘብና የፊስካል ፖሊሲን በማዘመን፣ እንዲሁም ለዘላቂና አካታች ዕድገት ጠንካራ መሠረት ለመጣል የፋይናንስ ዘርፉን በማጠናከር የተገኘ መሆኑን አብራርተዋል። Post Views: 83
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 136
ግንቦት 19 ቀን 2017 ዓ.ም የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ አጋርነት ለማጠናከር ከግንቦት 14-18/2017 ዓ.ም ፈረንሳይና ጣሊያንን ገብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በፓሪስ ተገናኝተዉ የተወያዩ ሲሆን፣ የኢትጵያና የፈረንሳይ የኢኮኖሚ ትብብር እና አጋርነት ይበልጥ ለማጠናከር መክረዋል፡፡ ኢትዮጵያና ፈረንሳይ በስትራቴጂካዊ ትብብር ላይ የተመሰረተ ጠንካራ ኢኮኖሚያዊና ድፕሎማሲያዊ አጋርነት ያላቸዉ ሀገራት ሲሆኑ፣ በተለይ…
“ባለፉት ዓመታት የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክር ሂደቱ ወደፊት እንዲራመድ በትዕግስት እና ከፍ ባለ የሞያ ስነ-ምግባር በማከናወን አሁን ያለበት ምዕራፍ ያደረሱትን ሁሉንም ኮሚሽነሮች አመሰግናለሁ። የምክክር ባህል እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገራት እጅግ አስፈላጊ ነው። ጠንካራ የሲቪክ ማኅበረሰብ ባህል ግንባታ ደግሞ ያላሰለሰ የመነጋገር ልምምድ እና የሰከነ የወል መደማመጥን ግድ ይላል። የእስካሁን ሂደቱም በማኅበረሰባችን በየደረጃው የመደማመጥን ከፍ ያለ…
ሙሉውን ሂደት ለመረዳት ምስሎቹን ይመልከቱ! #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 47