Similar Posts
“እየተማከርን ሀገር እንገነባለን፤ ሀገር እየገነባንም እንማከራለን”- ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
Post Views: 32
የኢትዮጵያ ዓለም አቀፋዊ ተሰሚነት እያደገ መጥቷል
’ኢትዮጵያ ታከናውናለች’ ብሔራዊ ጉባኤ ላይ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በምክትል ዋና ጸሐፊ ማዕረግ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ የሆኑት የተከበሩ ክላቨር ጋቴቴ ንግግር አድርገዋል። ዋና ስራ አስፈጻሚው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃግብርን፣ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ የተመሰረተውን የኃይል ሽግግር፣ በኢ-ሞቢሊቲ የሚመራውን የትራንስፖርት ዘርፍ ለውጥ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድን ቀጣይነት ያለው እድገት በመጥቀስ ኢትዮጵያን በአዎንታዊ የለውጥ ተሞክሮነት…
በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ላይ ያተኮረው ወግ
#DigitalEthiopia2030 #PMOEthiopia Post Views: 76
ክብርት እናትዓለም መለሰ በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አቀባበል ተደረገላቸው፡፡
መስከረም 09 ቀን 2018 ዓ.ም በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር በመኾን የተሾሙት ክብርት እናትዓለም መለሰ ዛሬ በአገልግሎቱ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ ከአገልግሎቱ ከፍተኛ አመራሮችና ባለሙያዎች ጋርም ትውውቅ አድርገዋል፡፡ ************* Post Views: 222
አረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ኢትዮጵያውያን ከ48 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን ተክለዋል
በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ኢትዮጵያውያን ከ48 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን ተክለዋል፤ ይህ ንቅናቄ የደን ሽፋንን ከ17% ገደማ ወደ 23.6% ያሳደገ ሲሆን፣ 1.2 ሚሊዮን የሥራ እድሎችንም ፈጥሯል፣ ለበርካታ አስርት ዓመታት የነበረውን የመሬት መራቆት መቀልበስ ተችሏል! #PMOEthiopia#EthiopiaDelivers#GreenLegacy ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 38
ኢትዮጵያ በ2015 ዓ.ም ከውስጥና ከውጪ በርካታ ፈተናዎች ቢገጥሟትም በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መስኮች በርካታ ስኬቶችን ማስመዝገቧን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ተናገሩ፡፡
ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ ዛሬ በአዳማ የፌዴራል እና የክልል የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዓመታዊ የጋራ መድረክን ሲከፍቱ እንደተናገሩት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በአሁኑ ወቅት ከአፍሪካ 5ኛ ባለ ግዙፍ ኢኮኖሚ ደረጃ ላይ መገኘቱን ጠቅሰዋል፡፡ በሃገሪቱ የተመዘገቡት ዘርፈ ብዙ ስኬቶች ሁሉም ጠንካራ የሚዲያና እና የኮሙኒኬሽን ተግባቦት ሥራ ድጋፍ እንደነበራቸው የተናገሩት ሚኒስትሩ ስኬቶቹ ግን በርካታ ፈተናዎችም እንደነበሩባቸው ጠቁመዋል፡፡ በተለይም ጽንፈኝነትና አክራሪነት እንደ…
