በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተጽፈው ለንባብ የበቁት መደመር፣ የመደመር መንገድ፣የመደመር ትውልድና የመደመር መንግሥት መጽሃፍት
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተጽፈው ለንባብ የበቁት መደመር፣ የመደመር መንገድ፣የመደመር ትውልድና የመደመር መንግሥት መጽሃፍት የኢትዮጵያን የለውጥ ጉዞ ከመነሻው ጀምረው እስከ ቀጣይ አቅጣጫዎች በግልጽ ያመላከቱ ናቸው። በመጽሃፍቱ የተነሱ ሃሳቦችም ትናንትን መለስ ብለን እንድንፈትሽ፤ የዛሬ እድልን እንድንጠቀምና ለመጪው ትውልድ ወረትን እንድናሸጋግር መንገድ ያሳዩ ናቸው። ከነዚህም ሶስቱ መጽሃፍት አሁን ላይ ከሕትመት ባሻገር በMedemer መተግበሪያ አማካኝነት በድምጽ ተተርከው ቀርበዋል።
መተግበሪያዎቹን ከPlay Store ወይም App Store በማውረድ እንድትጠቀሙም እንጋብዛለን።
ለ አንድሮይድ ስልክ፡ https://play.google.com/store/apps/details…
ለ IOS:
https://apps.apple.com/ae/app/medemer-books/id6756063015
በድህረ ገጽ ለማግኘት፡ https://medemer.et/
