ነሃሴ 17! 2 ቀናት ቀርተውታል!
ሁላችንም አረንጓዴ አሻራችንን
ለማሳረፍ ተዘጋጅተናል!
#Ethiopia 🇪🇹
#አረንጓዴ_አሻራ
#600_ሚሊዮን_ችግኝ
#Worldrecord
#GreenLegacy

ሁላችንም አረንጓዴ አሻራችንን
ለማሳረፍ ተዘጋጅተናል!

ታላቋ አፍሪካችን ለመጀመሪያ ጊዜ ታሪኳን በራሷ ብዕርና ድምፅ ለመጻፍ የገበየችበትን የፓን-አፍሪካ የሚዲያ ሽልማት (AMA) ለማስተናገድ የተመረጠችው አፍሪካዊት መዲናችን አዲስ አበባ፣ የላቀ ሃላፊነቷን በብቃት እየተወጣች ትገኛለች። በመላ አፍሪካ ርዕሰ ከተሞች መካከል፣ ለዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲና የጋራ አህጉራዊ ተቋማት ማዕከል በሆነችው ምድራችን፣ ይህን ታላቅ የሚዲያ መድረክ ማስተናገድ ታላቅ ኩራት ነው። የአፍሪካ ሕብረት መናኸሪያ፣ የዲፕሎማሲና የዓለም አቀፍ መድረኮች ማዕከል…
“አንድ ክር ደካማ ነው። ብዙ ክር ግን የማይበጠስ ገመድ ነው። ስንበዛና ስንሰናሰል በቀላሉ የማንበጠስ ጠንካራ ገመድ ስለሆንን መተባበር፣ መከባበር፣ በጋራ መቆም፣ ብሄራዊ ጥቅምን ማስቀደም የሁላችንም ሃብትና ስንቅ እንዲሆን አደራ እላለሁ።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 49
ሕዳር 05/2018 ዓ.ም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሆሳዕና ከተማ በመልማት ላይ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን የኢፌድሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ፣የሆሳዕና ከተማ ከንቲባ ሳሙኤል ሽጉጤ እንዲሁም የማዕከለዊ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ተዘዋውረው ምልከታ አድርገዋል። በሆሳዕና ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎች በመደመር መንግሥት የተቀመጡትን የመፍጠር፣ መፍጠን እና መዝለል ዕሳቤዎች ተግባራዊነት ማሳያ ናቸው ሲሉ አቶ…
20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በውቢቱ ሆሳዕና ከተማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በበዓሉ ባደረጉት ንግግር “የኢትዮጵያን ችግሮች ብቻ ሳይሆን አቅሞቿን መመልከት ይገባናል” ብለዋል። በሚቀጥለው ዓመትም የጅማ ከተማ 21ኛውን በዓል እንደምታከብርም በፕሮግራሙ ላይ ተገልጿል። Office of the Prime Minister-Ethiopia…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 44
ነሃሴ 17! 6 ቀናት ቀርተውታል! ሁላችንም አረንጓዴ አሻራችንን ለማሳረፍ ተዘጋጅተናል! #Ethiopia 🇪🇹 #አረንጓዴ_አሻራ #600_ሚሊዮን_ችግኝ #Worldrecord #GreenLegacy Post Views: 215