“የወረስነውን ነፃነት ብቻ ሳይሆን የተሸከምነውን የትውልድ አደራ ማሰብ ይኖረብናል ::”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ፕሮጀክቱ ባለፈው ከነበረኝ ጉብኝት በኋላ የሚለካ የሥራ እድገትም ታይቶበታል። የግድቡ ከፍታ 128 ሜትር የደረሰ ሲሆን አጠቃላይ የሲቪል ሥራው 70 ከመቶ ደርሷል። ይኽ ስኬት ለኃይል ምንጭ ዋስትናችን ላለን ያላሰለሰ ጽኑ ጥረት ምስክር የሚሆን ነው። Today, we begin the Council of Ministers’ macroeconomic evaluation for the first 100-days of the Ethiopian calendar year 2018 with a visit…
ሁላችንም አረንጓዴ አሻራችንን ለማሳረፍ ተዘጋጅተናል! #Ethiopia 🇪🇹#አረንጓዴ_አሻራ#600_ሚሊዮን_ችግኝ #Worldrecord #GreenLegacy Post Views: 1,301
ሃምሌ 10 በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኞችን እንተክላለን!ለትውልድ የሚተርፍ ቁምነገር እንሰራለን! Post Views: 525
ዶክተር ለገሰ ቱሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር የሲቪሽ ሰርቪስ አገልግሎቱ ከማንኛውም ኃላ ቀር አሰራርና አመለካከቶች ተላቆ ዘመኑ የሚፈልገውን ብታቅና ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት እንዲችል በርካታ የሪፎርም ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ተናገሩ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራርና ሠራተኞች “አገልጋይና ስልጡን ሲቪስ ሰርቪስ ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ“ በሚል ርዕስ በተካሄደ ውይይት ማጠቃለያ…
ኅብረ ብዙ ኢትዮጵያውያንና ትውልድ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለኅብር ቀን በሰላም አደረሳችሁ! ጳጕሜን 4 የኅብር ቀን “ኅብራችን ለሰላማችን” በሚል መሪ መልዕክት ተከብሮ ይውላል፡፡ በእርግጥም የኅብር ቀን ኢትዮጵያውያን ዓመቱን ሙሉ ልናከብረዉ የሚገባ ነው፤ ኅብራችን ብዙ ነውና፡፡ በብሔር፣ በቋንቋ፣ በአመለካከት፣ በመልክዓ ምድር፣ በአመጋገብ፣ በአኗኗር ዘይቤ፣ በአለባበስ ወ.ዘ.ተ፡፡ ኅብራዊነታችን ሰፊ ነው፡፡ ይህ ኅብራችን ደግሞ ውበታችን፣ ሀብታችን፣ የደስታና የጥንካሬያችን ምንጭ ነው፡፡…