Similar Posts
በኢትዮጵያ እየተከናወነ ያለው የወንዝ ዳርቻ ልማት የወንዝ ተፋሰሶችን ከንፁህ አድርጎ ማከም እና መልሶ ህያው ከማድረግ ባሻገር በታየ ሁሉን አቀፍ ርዕይ የተመራ ነው።
ይኽ አሰራር በወንዝ ዳርቻዎች የመሠረተ ልማቶችን በማስተሳሰር ላይ ያተኩራል። በሁለቱ አቅጣጫ የወንዝ ዳርቻዎች እንደየሁኔታው 50 ሜትር የመተንፈሻ እና መናፈሻ ዞኖች የተሰናዱበትም ነው። በእነዚህ ኮሪደሮች ያለውን የመሬት አጠቃቀም በማደራጀት ብክለትን ወና የጎርፍ ስጋትን ለማስወገድ በሚያስችል ሁኔታ ተሰርቷል። የቀደመውን ሥነምኅዳር ለመመለስ፣ ህዝባዊ ስፍራዎችን ለመገንባት፣ የመንቀሳቀሻ መንገዶችን ለማቆራኘት ብሎም የኢኮኖሚ እድሎችን ለማስፋት ጥረት ተደርጓል። ይኽ እንደየተጨባጭ ሁኔታው በመለዋወጥ…
ታሪክ ልንሰራ ነው! ኢትዮጵያውያን እንደ ንብ ናቸው፤ በቀፏቸው ውስጥ ሲሰባሰቡ ያምራሉ፣ ያፈሩማል!
በሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የመክፈቻ ሥነሥርዓት ላይ የቀረበ፣ በህብረታችን ውስጥ ያሉትን ታላላቅ እድሎችና ብሩህ ተስፋዎችን ያሳየ የብዝሃ መገናኛ ትርኢት። ስለ ትላንት ሳይሆን ስለ ነገው ትውልድ እጣ ፈንታ፣ ስለ መጪው ዘመን ስኬት የሚደረግ ታሪካዊ ጉዞ! ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና ቋጠሮውን አብረን እንፍታ! #ኢትዮጵያእየመከረችነው #PMOEthiopia Post Views: 67
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለደቡብ ሱዳን ፕሬዝደንት ሳልቫ ኬር ማያርድት ያደረጉት አቀባበል
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 55
በኢትዮጵያ እና በሩስያ መካከል ለረጅም ዓመታት የዘለቀውን የታሪክ፣ የባህልና የዲፕሎማሲ ትስስር በአግባቡ የሚያንፀባርቅ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ግንኙነት ሊኖራቸው እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ ተናገሩ።
በኢትዮጵያ እና በሩስያ መካከል ለረጅም ዓመታት የዘለቀውን የታሪክ፣ የባህልና የዲፕሎማሲ ትስስር በአግባቡ የሚያንፀባርቅ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ግንኙነት ሊኖራቸው እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ ተናገሩ። በሩሲያዋ ቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ ከሚካሄደው የአፍሪካ ሩሲያ ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ሚኒስትር ዲኤታዋ ከሩስያ የዲጅታል ልማት፣ ኮሙኒኬሽንና ማስ ሚዲያ ምክትል ሚኒስትር ቤላ ቼርኬሶቫ ጋር ውይይት አካሂደዋል።በውይይታቸውም አፍሪካውያን የዓለም…
በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የተቀመጡ ግቦች እንዲሳኩ ሁለት መሠረታዊ አስቻይ ጉዳዮች አሉ።
በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የተቀመጡ ግቦች እንዲሳኩ ሁለት መሠረታዊ አስቻይ ጉዳዮች አሉ። አንደኛው የኤሌክትሪክ ተደራሽነት ነው። የኤሌክትሪክ ተደራሽነት የዲጂታል ቴክኖሎጂ ምግብ ነው ብሎ መውሰድ ይቻላል። የምንጠቀምባቸው የቴክኖሎጂ ጋጄቶች ኤሌክትሪክ ይፈልጋሉ። በመሆኑም በሁሉም አማራጮች የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን ማስፋት አለብን። ሁለተኛው የኢንተርኔት ትስስር ነው። በርካታ ከተሞች የኢንተርኔት ትስስር ተጠቃሚ ሆነዋል። ነገር ግን በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ይህን ትስስር በሁሉም አካባቢዎች…
የኢትዮጵያ መንግስት ሂዩማን ራይትስ ዎች ያወጣው ሪፖርት ተቀባይነት እንደሌለው አስታወቀ፡፡
መንግስት ሂዩማን ራይትስ ዎች ያወጣውን ሪፖርት አስመልክቶ ምላሽ ሰጥቷል፡፡ ምላሹም እንደሚከተለው ይቀርባል፡- ሂዩማን ራይትስ ዎች የተባለው ድርጅት እ.ኤ.አ. ጁን 1 ቀን 2023 (ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም) በሀገራችን በአንዳንድ አካባቢዎች ጉልህ የሆኑ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች መፈጸማቸውን የሚገልጽ መሰረተ ቢስ ሪፖርት አውጥቷል ብሏል። በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል የነበረው ግጭት በርካታ አካባቢዎችን ለጉዳት ያጋለጠ ቢሆንም በልዩ ሁኔታ የተወሰነ…
