Similar Posts
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“በ18ኛው የብሪክስ ጉባኤ የነበረን ቆይታ ቅኝት፦ አዲሱን ዓመት የጀመርነው ስትራቴጂካዊ ጥቅሞቻችን በተረጋገጡበት እና የአፍሪካ ድምፅ በዓለም አቀፍ መድረክ ከፍ ባለበት ታሪካዊ ስኬት ነው!” Post Views: 43
#ኢትዮጵያ_በዚህ_ሳምንት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 61
“ልክ እንደ ሕንድ፣ እራሳችንን ከውስጥ በማጠናከር እና ከአለም ጋር በመተሳሰር እናምናለን።”
“ልክ እንደ ሕንድ፣ እራሳችንን ከውስጥ በማጠናከር እና ከአለም ጋር በመተሳሰር እናምናለን።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 80
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የእመርታ ቀን አባቶቻችን የኢትዮጵያን ዳር ድንበር በደምና በአጥንታቸው አስከብረው ታላቅ ሀገር አውርሰውናል፤ ዛሬ ደግሞ እውነተኛ ሉዓላዊነትን እያረጋገጥን ያለነው ከልመናና ከጥገኝነት በተላቀቀው አዲሱና ታሪካዊው መንገዳችን ነው! በሚሊዮን በሚቆጠር ዶላር ስንዴ ከማስገባት ተነስተን ዛሬ የአፍሪካ ቀዳሚ ስንዴ አምራች በመሆን የሚሊዮን ዶላሮችን ወጪ ማስቀረት ችለናል። በ«ሌማት ትሩፋት» የምግብ ዋስትናን በተግባር እያረጋገጥን፣ በ«ኢትዮጵያ ታምርት» ንቅናቄም አዳዲስ ኢንዱስትሪዎችን በማስፋፋትና የሥራ…
“ኢትዮጵያ የምግብ ስርዓት ሽግግርን እዉን ለማድረግ ስኬታማ ስራዎችን አከናዉናለች” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለዉ 2ኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ (UNFSS+4) ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ኢትዮጵያ የምግብ ስርዓት ሽግግርን እዉን ለማድረግ ስኬታማ ስራዎችን ስታከናዉን መቆየቷን ገልጸዋል፡፡ በመላው አፍሪካ የምግብ ሥርዓትን ለመለወጥ እየተሰሩ ያሉ አኩሪ ስራዎችንም አድንቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዓለም አቀፍ መሪዎች፣ የልማት አጋሮች እና የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በተገኙበት ባደረጉት ንግግር፣ ረሃብን፣…
የሚዲያ ኢንዱስትሪዉ ወደ ዲጂታል እንዲሸጋገር ድጋፍ እየተደረገ ነዉ
የሚዲያ እንዱስትሪዉ በሂደት ወደ ድጂታል እንዲሸጋገር በመንግስት ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) በራሱ አቅም ያበለጸገውን የሞባይል መተግበሪያ (አፕ) በዛሬው ዕለት በይፋ አስመርቋል። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) የኢቢሲ የሞባይል መተግበሪያ ማስጀመሪያ ዝግጀት ላይ ተግኝተዉ ባስተላለፉት መልዕክት፣ መንግስት የሚዲያ እንዱስትሪዉን ዐጠቃላይ ወደ የዲጂታል ሽግግር…

