Similar Posts
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“በዚህ ታሪካዊ ሀገራዊ ምክክር የማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት ላይ ለመታደም በመታደሌ ታላቅ ኩራት ይሰማኛል። በሚቀጥሉት ሳምንታት አራት ሺህ ተሳታፊዎችን በአንድ ጣሪያ ስር የሚያሰባስበው ይህ ታላቅ ጉባኤ፣ ኢትዮጵያ በገዛ እጇ አዲስ ታሪክ ለመጻፍ የሚያስችላትን “ብዕርና ብራና” ያገኘችበት ታሪካዊ አጋጣሚ ነው። የኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዞ በኃይለ ቃል ጀምሮ በኃይለ እርምጃ የሚደመደምበትን አዙሪት ሰብረን በንግግርና በውይይት የምንተካበት ወቅት ላይ እንገኛለን። ለዚህ…
መንግሥት ዘላቂ አጀንዳዎች ላይ በማተኮር ሀገራዊ ብልፅግናን የሚያፋጥኑ መዋቅራዊ ለውጦችን በስኬት እያከናወነ ይገኛል።
ሚያዝያ 24/2018 ዓ.ም የ’ዲጂታል ኢትዮጵያ’ ን መነሻ ያደረገውና ግልጽነትን ያሰፈነው ዘመናዊ የመንግሥት አገልግሎት ሥርዓት፣ በተግባር ፍሬ እያፈራ ያለ ታላቅ ሀገራዊ ሽግግር ነው። በተለይም የቴሌኮም ዘርፍ ሊበራላይዜሽን እርምጃዎች የውድድር መንፈስን በመፍጠር የኢንተርኔትና የዲጂታል ትስስር ተደራሽነትን በከፍተኛ ፍጥነት ማሳደግ ችሏል ። ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ፍትህን ለማስፈን ወሳኝ የሆነው የ”ፋይዳ” ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ ሥርዓትም በተሳካ ሁኔታ በመተግበር ላይ…
ዋና ዋና የተከናወኑ ጥናቶች!
የመረጃ ሉአላዊነት ለፖሊሲ ነፃነት ብሔራዊ ጉባኤ። #PMOEthiopia#EthiopiaDelivers See less Post Views: 119
በድቡብ ኢትዮጵያ የገጠር ኮሪደር ልማት አካል የሆነው የሀማሳ ሞዴል መንደር ጉብኝት
Post Views: 96
“የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ጉብኝት”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 68
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሞስኮ፣ ሩሲያ በተካሄደው 3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ያደረጉትን ታሪካዊና ስኬታማ ቆይታ አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሞስኮ፣ ሩሲያ በተካሄደው 3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ያደረጉትን ታሪካዊና ስኬታማ ቆይታ አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል። ይህ ጉብኝት ከዲፕሎማሲያዊ ተሳትፎ ባለፈ፣ በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል ያለው ዘላቂና በመከባበር ላይ የተመሰረተ ስልታዊ አጋርነት ተጨባጭ ፍሬዎችን ማፍራት እንደሚችል በተግባር የታየበት መድረክ ሆኖ ተጠናቋል። #PMOEthiopia#RussiaAfricaSummit ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 69
