Similar Posts
5 Million Coders መመዝገቢያ ሊንክ https://ethiocoders.et/
5 Million Coders መመዝገቢያ ሊንክ http://www.ethiocoders.et/ የ5000000 የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢኒሽዬቲቭ የኢትዮጵያ ወጣቶች ተገቢውን የሆነ በአለምአቀፍ ደረጃ ተፈላጊ የሆኑ የቴክኖሎጂ እንደዚሁም የዲጂታል ክህሎት እንዲኖራቸው ለማድረግ የተቀረጹ ፕሮግራሞች ናቸው ይሄ ስልጠና ይፋ ከተደረገበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 3 ወራት ውስጥ ከ242 ሺህ በላይ አሰልጣኞች ተመዝግበው ስልጠናውን እየወሰዱ ይገኛል በአጠቃላይ ከተመዘገቡት ውስጥ ከ81 ሺህ በላይ የሚሆኑት በመሰረታዊ ፕሮግራሚንግ ስልጠና…
የኮሪደር ልማት ግንባታ ያካተታቸው የመሰረተ ልማቶች፦
የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ያቀፋቸዉ መሰረተ ልማቶች -በዚህ ኘሮጀክት ላይ ከ48 ኪ.ሜ በላይ የተሽከርካሪ የመንገድ ልማት -4 የመሬት ውስጥ የእግረኛ መንገዶች፣ -96 ኪ.ሜ ሰፋፊ የእግረኛና 100 ኪ.ሜ የብስክሌት መንገዶች፣ -5 ኪ.ሜ የመሮጫ ትራክ -48 የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡን የሚያሳልጡ የአውቶቡስ እና የታክሲ ተርሚናሎችንና መጫኛ ማውረጃ ስፍራዎች፣ በጥቅሉ ከ 240 ኪ.ሜ በላይ የሚሆን የመንገድ እና ተያያዥ መሰረተ…
የኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል
የኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል አካባቢን በመጠበቅ ለዘላቂ እድገት የሚሆን ግብዓት በመሆን እና አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ተደራሽነት በማስፋት ሀገራዊ ግቦችን በማሳካት ትልም ላይ የተቃኘ ነው። ሀገራችን እንደ የውሃ ኃይል፣ የንፋስ፣ የፀሐይ እና ጂኦተርማል ያሉ ንፁህ የኃይል ምንጮችን ቅድሚያ በመስጠት በከሰል እና ነዳጅ ምርቶች ላይ ያለውን ጥገኝነት ለመቀነስ እየሰራች ትገኛለች። እነዚህ ጥረቶች ለዜጎች እና ኢንደስትሪዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብና የሀገር…
መንግሥት በትምህርት ዘርፍ የታዩ ስብራቶችን ለመጠገን ትውልድን የታደጉ ስትራቴጂካዊ እርምጃዎችን ወስዷል ።
ሚያዝያ 22/2018 ዓ.ም የለውጡ መንግሥት ሀገራዊ ኃላፊነትን ከተረከበበት ጊዜ ጀምሮ በትምህርት ዘርፉ ላይ ሲንከባለል የመጣው ትልቁ ስብራት “የመሠረት መናጋት” መሆኑን በጥልቀት በመለየት፣ ይህንን ስር የሰደደ ችግር ለመፍታት ትውልድ ተኮር የሆኑ ሪፎርሞችን ተግባራዊ እያደረገ ይገኛል። በተለይም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ሕፃናት ያለምንም የቅድመ-መደበኛ ዝግጅት በቀጥታ ወደ አንደኛ ክፍል በመግባታቸው ምክንያት፣ በትምህርት ገበታ የመቆየትና እውቀት የመቅሰም አቅማቸው ተዳክሞ…
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
ዛሬ ወደ የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር አ.ማ ጉብኝት አድርገናል። ጉብኝቱ የሀገራችንን ብሔራዊ የሎጂስቲክስ ክዋኔ ዐቅም ለመገምገም እና የሀገሪቱን እያደገ ያለ የልማት አጀንዳ ለመደገፍ በሎጂስቲክስ ዝግጁነት ላይ ገንቢ ውይይቶችን ለማካሄድ ጠቃሚ ዕድል ሰጥቶናል። ኢኮኖሚያችን እያደገ ሲሄድ የሎጂስቲክስ ዘርፉ ካልዘመነ ዘላቂ ዕድገትን የሚገድብ ዋና መሰናክል መሆኑን ይቀጥላል። አሁን በተለይ በውስጣዊ እና በራስ ዐቅም የባቡር መንገድ ግንባታ ላይ…
#ቃል_በተግባር
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እንደተናገሩት የግራንዴር ሴራሚክ ፋብሪካ በዛሬው ዕለት ተመርቆ አገልግሎት ጀምሯል። ኢትዮጵያ ታመርታለች ! ከፍተኛ ዶላር እየፈሰስን ድንጋይ የምንሸከምበት ጊዜ አብቅቷል !! ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 42
