Similar Posts
የምጣኔ ኃብት ሪፎርም መነሻና አቅጣጫ
ሀገር በቀል የምጣኔ ኃብት ማሻሻያ ሥራዎችአንደኛ በመንግሥት እጅ የነበሩትን የልማት ተቋማት ወደ ግሉ ዘርፍ ማስተላለፍ (Privatization)፣ ሁለተኛ የንግድ አሠራር ማሻሻያ (Ease of doing business) ሦስተኛ የውጭ ምንዛሬ እጥረትና የውጭ እዳ አከፋፈል ችግሮችን ለመፍታት የተሰሩ ማሻሻያዎች ናቸው።የግሉን ዘርፍ ከመንግሥት ጋር በጋራ ለማሳተፍ በወጣው አዋጅ የግሉ ዘርፍ እንዴት ተሳትፎ ማድረግ እንደሚችል መንግሥት ዝርዝር መረጃ ሰጥቷል። ትውልደ ኢትዮጵያውያን…
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“ኢትዮጵያ እና ቻይና ለአስርት አመታት የዘለቀ ጠንካራ ግንኙነት አላቸው። ይኽ ግንኙነት በቅርቡ ወደ በሁኔታዎች የማይለዋወጥ የስትራቴጂክ ትብብር አድጓል። ዛሬ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን ተቀብዬ በጽናት በሚጓዘው የኢትዮጵያ እና ቻይና የመንግሥት እና ሕዝብ ግንኙነት ላይ ተነጋግረናል። በተለያዩ የልማት ትብብር ርዕሰ ጉዳዮችን ለማከናወን ያለንን ጽኑ አቋም በማስቀጠል ላይ ውይይት አድርገናል። በኢኮኖሚ፣ ንግድ፣ መሠረተ ልማት፣ የኃይል…
የሕፃናት ቅድመ መደበኛ ትምህርት ለኢትዮጵያ ቁልፍ በዘርፉ የተወሰደ የማስተካከያ እርምጃ ነው።
ምክንያቱም ህፃናት በትምህርታቸውና በህይወታቸው ስኬታማ እንዲሆኑ የሚያስፈልጋቸውን ክህሎትና እውቀት በማስጨበጥ ለዘላቂ ትምህርትና ለግል ስኬታማነት መሰረት ይጥላል። ጥራት ያለው የቅድመ-መደበኛ ትምህርት ተደራሽነትን ለማስፋፋት፣ መምህራንን ለማሰልጠን፣ ደህንነቱ የተጠበቀና ምቹ የመማሪያ አካባቢን ለመፍጠር በሀገር አቀፍ ደረጃ በሺዎች የሚቆጠሩ የመዋለ ህፃናት ትምህርት ቤቶች እየተቋቋሙ ይገኛሉ። ቅድመ መደበኛ ትምህርት አገልግሎት ባልተዳረሰባቸው የማህበረሰብ ክፍሎች ዘንድ በመድረስ እኩልነትን ያረጋግጣል፣ ማህበራዊና የአስተሳሰብ እድገትን…
በ #አረንጓዴዓሻራ መርሃ ግብር አማካኝነት በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ከተሞች በመታደስ ላይ ፤
በ #አረንጓዴዓሻራ መርሃ ግብር አማካኝነት በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ከተሞች በመታደስ ላይ ሲሆኑ፤ የተተከሉ ዛፎች እና የለሙ የሕዝብ መናፈሻዎች የከተማ አካባቢዎችን በእጅጉ በማስዋብ እና በመለወጥ ላይ ናቸው። ቀደም ሲል በኮንክሪት ግንባታዎች ተውጠው የነበሩ ስፍራዎች አሁን ወደ ምቹ የመኖሪያና ማራኪ አካባቢነት እየተቀየሩ ነው። እነዚህ አረንጓዴ ስፍራዎች አካባቢን በመጠበቅና የሥነ-ሕይወት ስብጥርን በማበልጸግ ረገድ ወሳኝ ሚና የሚጫወቱ ሲሆን፣ ጤናማና…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ዛሬ በቤተ መንግሥት ያደረጉላቸው አቀባበል።
#PMOEthiopia https://www.facebook.com/share/v/1AD7SbZuJa ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 57
የዶራሌ ወደብ ጉብኝት
#PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 50


