Similar Posts
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የኢትዮጵያውያን ክንድ ተባብሮ፣ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ሌላ ታሪክ ለመስራት 5 ቀናት ብቻ ቀርተዋል! ውድ የሀገሬ ልጆች፤ በእነዚህ ቀናት አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ፣ በቁርጠኝነት እንድትነሱ እና በአንድነታችን የምናስመዘግበውን ድል እውን እንድናደርግ ጥሪዬን አቀርባለሁ። በጋራ ተስፋን እንትከል!” #GreenLegacy ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 49
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ስኬቶች እና የንፁህ ኢነርጂ ተስፋዎች
ሚያዝያ 19/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ዘርፍ ሀገራዊ የልማት አጀንዳዎችን በማነቃቃት ረገድ ለንጽህ ኢነርጂ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል፡፡ በተለይም የኢንቨስትመንት ገጽታን በአዲስ መልክ በመቀየር ዘላቂ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ እድገት እንዲገነባ እያደረገ ነዉ፡፡ ባለፉት ሰባት ዓመታት የኢንዱስትሪ መስፋፋት ኢኮኖሚውን ከማንሰራራት ባለፈ ከፍተኛ የውጭ እና የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንትን ስቧል፡፡ ይህም ኢትዮጵያ ለንፁህ ኢነርጂ ያላት ቁርጠኝነት ከጊዜ ወደ ጊዜ…
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“ዛሬ የሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዑል ፋይሰል ቢን ፋርሃን አል ሳዑድን ተቀብዬ በሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ውይይት አድርገናል። ውይይታችን በዐበይት ዘርፎች ለረዥም ዘመናት የዘለቀውን የሁለቱ ሀገሮቻችንን ትስስር በማስፋት እና የወል ፍላጎቶቻችን በሆኑ ቀጣናዊ እና አለምአቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ትብብራችንን በማጠናከር ላይ ያተኮረ ነበር።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 74
ኢፍጣር በድሬደዋ
የረመዳን ኢፍጣር ከድሬደዋ ነዋሪዎች ጋር። #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 65
“የአርፍዶ ደራሽነት ጣጣን ሳይሆን የቀድሞ ደራሽነትን ምንዳ መቋደስ አለብን!” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
#PMOEthiopia Post Views: 48
የፖለቲካ ፓርቲዎች ለሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም መስፈን በጋራ እንደሚሰሩ ተናገሩ
የአማራ ከልል መንግስትና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት የምክክር መድረክ ከትናንት ጥቅምት 16-17/2018 ዓ.ም ጀምሮ በባሕር ዳር ከተማ ተካሄድዋል፡፡ በኢትዮጵያ የዳበረ የዲሞክራሲ ሥርዓትን ለመገንባት እና በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ሰላማዊ ግንኙነት ለመፍጠር፣ እንዲሁም በመከባበርና በመተባበር ላይ የተመሰረተ ጤናማ የፖለቲካ ፉክክር እንዲኖር የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች በጋራ እንደሚሰሩ ገልጸዋል፡፡ በምክክር መድረኩ ላይ የተገኙት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ…

