ከተሞች በአዲስ ምናብ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የከተማ ልማት የለውጥ ሥራዎችን በተመለከተ ከቃና ቴሌቪዥን ጋር ያደረጉት ቆይታ።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የከተማ ልማት የለውጥ ሥራዎችን በተመለከተ ከቃና ቴሌቪዥን ጋር ያደረጉት ቆይታ።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
ኢትዮጵያ በአህጉራዊ የፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ እና በዲፕሎማሲያዊ ሚናዋ አፍሪካ የአንድነት ድምፅ እንዲኖራት እያደረገች ያለችው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ በመግለጫቸው እንዳመለከቱት፣ ሀገራችን በሰላም ማስከበር ስምሪቶች ቀዳሚ ተሳትፎ በማድረግ፣ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና (AfCFTA) ስምምነትን በፍጥነት በማጽደቅ እና ለተለያዩ አህጉራዊ ተቋማት የመሠረተ ልማት ድጋፍ በማቅረብ ረገድ ያላትን…
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን! የትንሣኤ በዓል በክርስቲያኖች ዘንድ ልዩ ቦታ ያለው በዓል ነው። ሞት የተሻረበትና ሕይወት ዋስትና ያገኘበት ነው። ከሞት ባሻገር ሕይወት፣ ከመቃብር ባሻገር ትንሣኤ መኖሩ የታወጀበት ነው። ሞት መጨረሻ መቃብር መዳረሻ አለመሆናቸው የተረጋገጠበት ነው። በአዳም ምክንያት ወደ ምድር የወረደው ሰው፣ በክርስቶስ ምክንያት ወደላይ የወጣበት ነው። የዘንድሮውን ትንሣኤ የምናከብረው ሀገራችን ኢትዮጵያ በሚያልፍ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት “የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል ሀገራዊ የምክክር መድረክ መካሄድ ጀምሯል።ኢትዮጵያ ካስመዘገበቻቸው የለውጥ ድሎች አንዱ ተቋማት ጠንካራና ትክክለኛ የዴሞክራሲ ስርዓት መገለጫ እንዲሆኑ ማድረግ ሲሆን፣ ከነዚህም መካከል የመገናኛ ብዙሃን ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ናቸው። Post Views: 50
“የላፍቶ ሆስፒታል ተመረቀ! በኢትዮጵያ በተሻሻለው የመከላከል እና አክሞ የማዳን የጤና ፖሊሲ መሠርት ፣ ሀገራችንን ቀዳሚ የህክምና ቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ፣ ለህክምና ወደ ውጭ ሀገር የሚወጣውን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ለመቀነስ ለሰነቅነው ርዕይ እና መሰል የረቀቁ የዘርፉ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ግንባታን ለማስቀጠል የላፍቶ ሆስፒታል አሻጋሪ ምዕራፍ ነው። በ5.4 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ዘመናዊና ግዙፉ የላፍቶ ሆስፒታል እጅግ ዘመናዊ…
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያዘጋጀችው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም “ዘላቂ የከተሞች ልማት ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ 2063” በዓድዋ መታሰቢያ ፓን-አፍሪካን አዳራሽ በሁለተኛ ቀን ውሎው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ እየመከረ ነው፡፡ በፎረሙ ላይ የተባበሩት መንግስታት የሥራ ኃላፊች፣ የዓለም ዓቀፍ የልማት ድርጅቶች፣ ሚኒስትሮች፣ ሚኒስትር ዴኤታዎችና የተቋማት ኃላፊዎች፣ የአፍሪካ ከተማ ከንቲባዎች፣ የመንግስት የልማት ድርጅቶች የሥራ ኃላፊዎች፣ የግሉ ሴክተር አንቀሳቃሾች፣ ፖሊሲ አውጪዎች፣ የልማት…
129ኛው የዓድዋ ድል በዓል በድምቀት ተከበረ የካቲት 23 ቀን 2017 ዓ.ም ታሪካዊዉ የዘንድሮ የዓድዋ ድል በዓል፣ “ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል” በሚል መሪ ቃል የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀስላሴ፣ የመከላከያ ሚኒስትር ኢ/ር አይሻ መሐመድ እና የቀድሞው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማትን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፤ አርበኞች፣ የመከላከያና የፀጥታ አካላት አመራሮች፣ ዲፕሎማቶችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች…