Similar Posts
“የነገዋ ኢትዮጵያችን በአስተማማኝ መሠረት ላይ እንድትቆም ወሳኝ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮቿ ላይ እየመከረች ነው።”
ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን የጋራ ዘርፈ ብዙ እና ውስብስብ የሆኑ ችግሮቻቸዉን በምክክር ለመፍታት ቆራጥ ርምጃ ወስደው የተነሡበት ወቅት ነው። ሀገራችን በበርካታ ጉዳዮች በተቃርኖዎች ውስጥ ለረዥም ዘመናት ስትናጥ እና በአስከፊ ግጭቶች ውስጥ ስታልፍ ቆይታለች። በተለይም ለረዥም ዓመታት እጅግ መሠረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በፖለቲካ እና በሐሳብ መሪዎች እንዲሁም በኅብረተሰቡ ክፍሎች መካከል ልዩነት እና አለመግባባቶች ኖረዋል። እነዚህን አለመግባባቶች…
አካታች ፖለቲካዊ ለውጦች ለጽኑ ሀገራዊ መሠረት
መጋቢት 21/2018 ዓ.ም የኢፌድሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የኢፌዴሪ መንግሥት ባለፉት የለውጥ ዓመታት አገራችንን ከነበረችበት ስር የሰደደ ፖለቲካዊ ቀውስ አውጥቶ ወደ ተሟላ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለማሸጋገር የነደፋቸውን ስልታዊ ግቦች በላቀ ጽናትና ስኬት ወደ ተግባር ቀይሯል። የዚህ ታሪካዊ ሽግግር ዋነኛ ስኬት ለዘመናት ኢትዮጵያን ሲንድ የነበረውን “የመሐል እና የዳር” አግላይ ፖለቲካዊ ትርክት በመስበር እያንዳንዱ ዜጋና እያንዳንዱ አካባቢ የሥልጣንና የሀብት…
የሰላም ሚኒስትሩ አቶ መሐመድ እድሪስ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሰጡት መግለጫ ያነሷቸው ዋና ዋና ሀሳቦች!!
7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የኢትዮጵያ ሕዝብ የዲሞክራሲ ሥርዓት ባለቤትነትን እና ለሰላም ያለውን ጽኑ ፍላጎት በተግባር ያረጋገጠበት ታሪካዊ ክስተት ነው። የምርጫው የሀገርና የሕዝብ የህልውና መሠረት መሆኑን መንግሥት በጽኑ የሚያምን በመሆኑ ፍትሐዊ፣ ተአማኒና ወቅቱን የጠበቀ እንዲሆን ከመንግሥትና ከሕዝብ ጋር በቅንጅት ሲሠራ ቆይቷል። የሀገሪቱን የለውጥ ጉዞ ለማደናቀፍ በውስጥ እና በውጭ ኃይሎች የተቀናጁ የጥፋት ሙከራዎች ተደርገዋል። መሠረተ ልማቶችን በማውደም እና…
በአንጋፋው የታሪክ ምሁር ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌ.ዴሌቦ ህልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለፁ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባሰተላለፉት የሀዘን መግለጫ “አንጋፋው የታሪክ ምሁር ፕሮፌሰር ላዺሶ ጌ. ዴሌቦ በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ማለፋቸውን በታላቅ ኀዘን ሰማሁ። ነፍሳቸውን በዐጸደ ገነት እንዲያኖርልን እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እንዲሰጥልን እመኛለሁ።” ብለዋል፡፡ Post Views: 163
