Similar Posts
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጠው መግለጫ
Post Views: 327
ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ እና ዐቅም ነው! ********************************
ኢትዮጵያ በሕዝቦቿ ብዝኃ ማንነት ደምቃ፣ ፀንታና ታፍራ የኖረች፣ ብዝኃ የተፈጥሮ ሀብት ባለቤት የሆነች ድንቅ ሀገር ናት፡፡ ብዝኃነታችን የጥንካሬያችን፣ የሥልጣኔያችን፣ የአይበገሬነታችን፣ የክብራችን፣ የነፃነታችን እና የአልሸነፍ ባይነታችን ምሥጢር ነው፡፡ በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚገኙ ጥንታዊ ሃይማኖታዊ እና ታሪካዊ ቦታዎች እና የኪነ ሕንጻ ሀብቶቻችን የብዝኃነታችን ውጤቶች ናቸው፡፡ የአክሱም ሐውልቶች፣ የጢያ ትክል ድንጋዮች፣ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት፣ የለጋ ኦዳ ዋሻ…
እመርታ ለዘላቂ ከፍታ!
******************* እንኳን ጳጉሜን 3 የእመርታ ቀን አደረሳችሁ! የእመርታ ቀንን የምናከብረዉ የጀመርነዉን የከፍታ ጉዞ በማላቅ እና በማጽናት የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በተጠናቀቀዉ በጀት ዓመት በበርካታ እመርታዊ ለውጦችን አስመዝግባለች፡፡ ወደተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ትግበራ ውስጥ ገብታ ያለመችዉን አሳክታለች፡፡ የተረጋጋ ማክሮ–ኢኮኖሚ መፍጠር፣ የምግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ፣ የኢንዱስትሪ ምርቶችን ተወዳዳሪነትና የገበያ ድርሻ ማሳደግ፣ የማዕድን ዘርፉን ዐቅም እና ሕጋዊ ሥርዐት…
በእናንተ ገንዘብ ሀገር እየተሰራች መሆኑን ዳግም በኩራት ልገልጽላችሁ እወዳለሁ።
https://web.facebook.com/share/v/19pueTyA2h Post Views: 188
ኢትዮጵያ ከሕዝቦቿ ጋር እየመከረች ተግዳሮቶችን በመሻገር ስኬቶቿን ታስቀጥላለች!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባለፉት ሳምንታት ከመላዉ ኢትዮጵያ ከተውጣጡ ከንግዱ ማኅበረሰብ፣ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች፣ ከመምህራን ተወካዮች፣ የጤና ባለሙያዎች፣ የኪነ-ጥበብ ባለሞያዎች እንዲሁም የመገናኛ ብዙሃን ተወካዮች ጋር ሁሉን አቀፍ እና ፍሬያማ ውይይት አድርገዋል። ውይይቶቹ በየዘርፉ ያሉ ፍላጎቶችንና ተግዳሮቶችን ለክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ፊት ለፊት ለማቅረብ እድል የፈጠሩ፣ ከዚህም አኳያ በአጭር ጊዜ ሊፈቱ የሚችሉ ጉዳዮች አቅጣጫ የተሰጠባቸው እና…
በአንጋፋው የታሪክ ምሁር ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌ.ዴሌቦ ህልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለፁ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባሰተላለፉት የሀዘን መግለጫ “አንጋፋው የታሪክ ምሁር ፕሮፌሰር ላዺሶ ጌ. ዴሌቦ በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ማለፋቸውን በታላቅ ኀዘን ሰማሁ። ነፍሳቸውን በዐጸደ ገነት እንዲያኖርልን እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እንዲሰጥልን እመኛለሁ።” ብለዋል፡፡ Post Views: 110
